Get Mystery Box with random crypto!

እስራዔል የምትባል ጭራቅ ሃገር ወደ ጋዛ ፍልስጤም ባስወነጨፈቻቸው ተከታታይ ሮኬቶችና በፈጸመችው የ | 🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

እስራዔል የምትባል ጭራቅ ሃገር ወደ ጋዛ ፍልስጤም ባስወነጨፈቻቸው ተከታታይ ሮኬቶችና በፈጸመችው የአዬር ጥቃት ከ17 በላይ ህፃናትና በርካታ ንጹሐን ተገድለዋል። ዓለም ይህ ጥቃት ምንም አልመሰለውም። አርቲ ቡርቲውን የሚዘግቡት የኢትዮጵያ ሚዲያዎች እንኳ በአቅማቸው ይህን አልዘገቡትም።

የዩክሬይን ጊዜ ዓለም ሲንጫጫ ነበር። እነዚህ አሸባሪዎች ለራሳቸው እያሸበሩ ግን የሚዲያው አቅም በእጃቸው ስለሆነ ሁሌም ሙስሊሙን አሸባሪ ሲሉ ይስተዋላል።


ሌላ ምንም አንልም። አላህ ሁሉን አሸናፊ ነውና ስሞታችንን ለርሱ እናሰማለን። እስራዔል የምትባል ሃገር ተንኮታኩታ የፈለስጢኖች ደስታ ተመልሶ አላህ ያሳዬን።


Love missiles from "Israelian" Jewish toward Palestinian Muslims houses...

Then they say Muslims are terrorist... World of hypocrisy...


When Gaza is under attack from Israel, nobody cares.
Of course, Gaza is not Ukraine!
#GazaUnderAttack

||