Get Mystery Box with random crypto!

Fikir Eske Mekabir pinned «ፍቅር በዚያ ወራት  ክፍል 2 (ሚካኤል .አ) የክፍ | Fikir Eske Mekabir

Fikir Eske Mekabir pinned «ፍቅር በዚያ ወራት  ክፍል 2 (ሚካኤል .አ) የክፍላችን በር ጋር እስክደርስ የነበረኝ በራስ መተማመን ስሜት እምን ጉድጓድ እንደገባ አላውቅም። ዶክተር ዛኪን ሳየው ልቤ በአፌ ልትወጣ ታገለችኝ።  እንደ ልማዱ ፅድት ብሎ መጥቷል። (በጣም የሚገርመኝ ነገር ጫማው ላይ እንኳ ብናኝ አቧራ የለምኮ ) ... ለነገሩ ከቤቱ ወጥቶ በኔ ልብ ላይ ተራምዶ ክፍል እየደረሰ በየት በኩል አቧራ ሊነካው ይችላል? …»