Get Mystery Box with random crypto!

Fikir Eske Mekabir pinned «ፍቅር በዚያ ወራት ፤፤፤ ሚካኤል.አ ፤፤፤ (ክፍል 1 | Fikir Eske Mekabir

Fikir Eske Mekabir pinned «ፍቅር በዚያ ወራት ፤፤፤ ሚካኤል.አ ፤፤፤ (ክፍል 1) ስሜ ንፁህ ይባላል ። የስሜ እዳ አለብኝ። እንኳን ለሰው ልጅ ለመላዕክት እንኳ ያልተገባ መጠሪያ መያዜን ሳስበው እሸማቀቃለሁ። ከክፍል ጓደኞቼ ጋር እየጨፈርን.. .ሺሻ እያጨስን በምናሳልፋቸው ወቅቶች ስሜን የሚጠራኝ ሰው ባይኖር ስል እመኛለሁ። ደግሞ ማንም እንደሚያውቀው የትምህርት ቤት ህይወት (ላይፍ ይሉታል ጓደኞቼ በቋንቋቸው) ፈታኝ መሰናክሎች…»