Get Mystery Box with random crypto!

⇲ ⇲ ✘ አለማወቅ ✘ ⇲ ⇲ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ሰው ግን ለምንድን ነው ዝ | Fikir Eske Mekabir

⇲ ⇲ ✘ አለማወቅ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏

ሰው ግን ለምንድን ነው ዝናብ ደበደበኝ የሚለው? የኛ ሀገር ሰው ለምንድን ነው በንግግሩ የሁሉም ነገር ተጠቂ ሆኖ የሚሰማው? ዝናብ ደበደበኝ ፣ ድጡ አዳለጠኝ ፣ ጎርፍ ወሰደኝ ፣ ብርድ እንዳይመታኝ ወይም መታኝ ጉንፋን ያዘኝ...። ቋንቋችን እንዲህ ተደረኩኝ ለምን ይበዛዋል? ፀሐዩ ጠፈጠፈኝ እሳቱ ለበለበኝ ፣ ተደረገብኝ አደረጉብኝ.....። ይገርማል!


ደራሲ ዶ/ር ዳዊት ወንድምአገኝ
አለማወቅ ገፅ 301
@fikireskemekabirtireka