Get Mystery Box with random crypto!

⇘ፉዶይል ዒብኑ ዒያድ ( አላህ ይዘንላቸው)ሁለት ልዩ ነገሮች ልብን ያደርቃሉ፡– 'ምግብ ማብዛት | 💫ፈዕለም የቁርአን ማእከል💫

⇘ፉዶይል ዒብኑ ዒያድ ( አላህ ይዘንላቸው)ሁለት ልዩ ነገሮች ልብን
ያደርቃሉ፡–


"ምግብ ማብዛትና ንግግር ( ወሬ) ማብዛት"
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻔﻀﻴﻞ ﺑﻦ ﻋﻴﺎﺽ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : ﺍﻟﻌﺠﺐ ﻛﻞ ﺍﻟﻌﺠﺐ ﻟﻤﻦ ﻋﺮﻑ ﺍﻟﻠﻪ ﺛﻢ
ﻋﺼﺎﻩ ﺑﻌﺪ ﺍﻟﻤﻌﺮﻓﺔ .
⇘ፉደይል ኢብኑ ኢያድ ይላሉ፡–" በጣም የሚገርመኝ አላህን ያወቀ
ሰው ከዚያም ካወቀው በኋላ ያመፀው ነው"።
ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻔﻀﻴﻞ ﺑﻦ ﻋﻴﺎﺽ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ:
ﺫﻛﺮ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺩﺍﺀ، ﻭﺫﻛﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﻔﺎﺀ .
⇘ፉደይል ኢብኑ ኢያድ ይላሉ፡– ሰወችን ማውሣት በሽታ ሲሆን አላህን
ማውሣት ግን መድሀኒት ነው።
https://t.me/fe_ilmquran

https://t.me/fe_ilmquran