Get Mystery Box with random crypto!

24 ሰዓት ሞቅ ደመቅ ብላ የምትውለው የኢትዮጵያ ከተማ አወዳይ #FastMereja ከአዲስ አበባ | FastMereja.com

24 ሰዓት ሞቅ ደመቅ ብላ የምትውለው የኢትዮጵያ ከተማ አወዳይ
#FastMereja
ከአዲስ አበባ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፣ በአወዳይ ከተማ ቀንም ምሽትም አንድ ነው ፀሐይ አትጠልቅም ይባላል። በአንድ ቀን ብቻ በጫት ግብይት በዚህ ከተማ ከ20 እስከ 30 ሚሊዮን ብር ይብይት ይፈፀማል ተብሎ እንደሚገመት የከተማው መስተዳደር ይገልፃል።

@fastmereja