Get Mystery Box with random crypto!

የዘንድሮ የትንሳኤ በዓል ላለፉት ሁለት እና ከዛ በላይ ዓመታት በመከራ ውስጥ ያለውን የትግራይ ህዝ | FastMereja.com

የዘንድሮ የትንሳኤ በዓል ላለፉት ሁለት እና ከዛ በላይ ዓመታት በመከራ ውስጥ ያለውን የትግራይ ህዝብ ከስቃዩ የሚወጣበት በዓል ይሆን ዘንድ ሁላችንም መጸለይ አለብን። የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ከመኖርያ ቤታቸው ተፈናቅለው አስከፊ ህይወት እያሳለፉ ያሉትን ወገኖቻችን በማሰብ ሊሆን ይገባልም ብለዋል።

በዓዲግራት ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የመቐለ ልደታ ማርያም ቆሞስ አባ ጥዑም በርሀ ለድምፂ ወያኔ

@fastmereja