Get Mystery Box with random crypto!

#ሀረሪ ታዋቂው የሀረሪ ሙዚቃ አርቲስት ሙክታር አህመድ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ታዋቂው የሀረ | FastMereja.com

#ሀረሪ

ታዋቂው የሀረሪ ሙዚቃ አርቲስት ሙክታር አህመድ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

ታዋቂው የሀረሪ ሙዚቃ አርቲስት ሙኽታር አህመድ ጋሪ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት ሙክታር የሀረሪ ሙዚቃዎችን በማዘመን እና አንድ ደረጃ ከፍ በማድረግ የራሱን አሻራ ያሳረፈ በአድማጩ ከፍተኛ አድናቆትን ያተረፈ ባለ ልዩ ተሰጥኦ አርቲስት ነው መሆኑን ከሀረሪ ብዙሀን መገናኛ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ለአርቲስት ሙኽታር አህመድ ቤተሰብ ወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ መፅናናትን እንመኛለን!!

@fastmereja