Get Mystery Box with random crypto!

#AddisAbaba በአዲስ አበባ መብራት ላይ ስፖኪዮ ስርቆት እየተባባሰ ነው! በአዲስ አበባ ከተ | FastMereja.com

#AddisAbaba በአዲስ አበባ መብራት ላይ ስፖኪዮ ስርቆት እየተባባሰ ነው!

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ መብራት ይዞቿው የቆሙ ተሽከርካሪዎች ላይ የስኪዮ ስርቆት እየተባባሰ መምጣቱ አሳሳቢ ሆኗል። በዛሬው እለት ብቻ በቦሌ መንገድ ጃፓን ተብሎ በሚጠራው መስቀለኛ መንገድ ላይ መብራት ይዟቸው የቆሙ መኪኖች ውስጥ ሁለቱ የስኪዮ ስርቆት አጋጥሟቸው ተመልክተናል።

ነገሩ የሆነው እንዲህ ነው መብራት ይዟችሁ በምትቆሙበት ወቅት በስፍራው ያሉ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለልመና ወደ መኪናው ጠጋ ይላሉ በሁለቱም አቅጣጫ ይለምናሉ እርሶ ትኩረቶ በአንዱ አቅጫ ሲሆን በሌላኛው አቅጣጫ ያለው ልጅ ተዓምር በሚባል ፍጥነት ስፖኪዮውን ነቅሎ ከአካባቢው በሩጫ ያመልጣሉ። ዛሬ የሆነውም ይህ ነው ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።

@fastmereja