ጅማ ዞን ከሲግሞ ወረዳ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ጭኖ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስጓዝ የነበረ አውቶብስ አደጋ ደርሶበታል ነገር ግን ተማሪዎች ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው መትረፋቸውንና የተማሪዎች ወላጆችም እንዲረጋጉ የሲግሞ ወረዳ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ገልፃዋል። 2.2K views15:43