Get Mystery Box with random crypto!

በቡኢ ከተማ ላይ በአርቲስት ጸጋዬ ሲሜ የተገነባው 'ኦሴባሳ ጥላ' ሆቴል መስከረም 28/2015 | FastMereja.com

በቡኢ ከተማ ላይ በአርቲስት ጸጋዬ ሲሜ የተገነባው "ኦሴባሳ ጥላ" ሆቴል መስከረም 28/2015 ዓ.ም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተነገረ።

ሆቴሉ ለሥራ አጥ ዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው እና ከ30 በላይ ሠራተኞች እንደሚኖሩት ተመላክቷል። የመኝታ ፣የመዝናኛ እና የሆቴል አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል።