Get Mystery Box with random crypto!

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘ | FastMereja.com

ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ

ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ።

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህውሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት የነበራቸው እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል። ፋና

@fastmereja