Get Mystery Box with random crypto!

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከ38,203 ተማሪዎች ውስጥ 431 ብቻ ናቸው ለፈተና የተቀመጡት። #FastMe | FastMereja.com

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከ38,203 ተማሪዎች ውስጥ 431 ብቻ ናቸው ለፈተና የተቀመጡት።
#FastMereja
የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት ቤቶች የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ክልል አቀፍ ፈተና እያሰጡ ነዉ። እንደ ምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ መረጃ በ2016 የትምህርት ዘመን በ593 ትምህርት ቤቶች 38ሽ 203 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደሚወስዱ ቢታቀድም በሰላም እጦቱ ምክንያት በ10 ትምህርት ቤቶች 431 ተማሪዎች ብቻ በሁለት ዙር ፈተና የሚወስዱ መሆኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ዘገባ ፋስት መረጃ ተመልክቷል።
***
ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው
https://t.me/fastmereja
https://t.me/fastmereja