Get Mystery Box with random crypto!

ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል! የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰ | FastMereja.com

ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ጁምዓ አንድ ብሎ ይጀምራል!

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 9 ዕለተ እሁድ እንደሚከበር ታውቋል፣ አስሩን ቀናት በመልካም ስራ እናሳልፋቸው ሲል ኡስታዝ አቡበከር አህመድ መልዕክት አስተላልፏል።
***
ትክክለኛው የቴሌግራም ገጻችን ይህ ነው
https://t.me/fastmereja
https://t.me/fastmereja