Get Mystery Box with random crypto!

ተመድ ኢትዮጵያ በነዳጅ የዲጅታል ግብይት እየሰራች ያለውን ስራ አደነቀ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

ተመድ ኢትዮጵያ በነዳጅ የዲጅታል ግብይት እየሰራች ያለውን ስራ አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የንግድ ኮንፈርንስና ልማት ድርጅት የአፍሪካ ተወካይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የንግድ ዘርፉን ለመደገፍ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ተገልጿል፡፡ ተወካዩ ÷ኢትዮጵያ በንግዱ ዘርፍ በተለይም የኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎትና በነዳጅ የዲጅታል ግብይት እየሰራች ያለውን ስራ አድንቀዋል፡፡ ተቋማቸውም…

https://www.fanabc.com/archives/247993