Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት ሰላምን መርጠው ለሚመጡ እጁን ዘርግቶ ይቀበላል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ አዲስ አበባ፣ ግ | FBC (Fana Broadcasting Corporate)

መንግስት ሰላምን መርጠው ለሚመጡ እጁን ዘርግቶ ይቀበላል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሰላምን መርጠው ለሚመጡ እጁን ዘርግቶ ይቀበላል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ገዳን የመሰለ ባህል እንዳለው ማህበረሰብ ስለሰላም እንሰብካለን ብለዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ነገውን የሚያቀናው በጠመንጃና ጫካ በመግባት ሣይሆን ህገ መንግስታዊ መብቱን በመጠቀም መሪዎቹን በመምረጥ…

https://www.fanabc.com/archives/247990