Get Mystery Box with random crypto!

#Photo_challenge ኧረ ተው ምንም እንዳልተከሰተ አንሁን የተወሰደብንኮ እነ #ሀጂ_ሳኒ_ሀ | እውቀት ብርሃን

#Photo_challenge
ኧረ ተው ምንም እንዳልተከሰተ አንሁን

የተወሰደብንኮ እነ #ሀጂ_ሳኒ_ሀቢብን ጨምሮ ቀደምት መሻይኾቻችን በስንት ትግል የመሰረቱት ተቋም ነው
እነርሱ አቋቁመው ጠብቀው ለኛ አስረክበውን አልፈዋል አማናው ለኛ ነው የተሰጠው እኛ ግን መወጣት አልቻልንም
#መጅሊሱን የወሰዱትኮ ደግሞ ሚገርመው ለዚህ ተቋም መስዋት የከፈሉ መሻይኾችን የሚያስገድሉ የሚያስከፍሩ አንጃዎች ናቸው

ማለት የፈለኩት ሰሞኑን እየተዘናጋን ነው እስኪ ይሰማን

إنما الرجال يعرفون عند الشدائد

ወንድነት የሚታወቀው በመከራ ሰአት ነው በአማን ጊዜማ ሁሉም ሪጃል ነው

እስኪ ሸር እያደረግን እንተዋወስ የሶሻል ሚዲያ ዘመቻ እናድርግ