Get Mystery Box with random crypto!

#ለደሴ_ከተማ_ሙስሊም_ማህበረሰብ በሙሉ እነሆ የ2014 የት/ት ዘመንን መጠናቀቅ ምክናያት በማድረግ | እውቀት ብርሃን

#ለደሴ_ከተማ_ሙስሊም_ማህበረሰብ በሙሉ
እነሆ የ2014 የት/ት ዘመንን መጠናቀቅ ምክናያት በማድረግ የእረፍት ጊዜዎን ተጠቅመውበትና የዲንን እውቀቶዎን እንዲያዳብሩ ሰፋ ያሉ እድሎችን አመቻችተንለወታል
ከእርሰዎ የሚጠበቀው ቦታው ሳይሞላ ፈጥነው መመዝገብ ብቻ ነው

ኮርሱ ትናንት ሰኞ ተጀምሯል ፈጥነው ይመዝገቡ!

#የምንሰጣቸው_የእውቀት_ዘርፎች

1 ቁርአን በነዞር 2 ዒልመ አት_ተጅዊይድ
3 ፊቂህ ( ሰፊና……) 4ተውሂድ ( አቂደቱ አጥ_ጦሀውያ)
እንዲሁም የአርበኛ ቋንቋ ት/ት ስልጠና ይሰጣል።

በከተማችን ሴንተር የሚባሉ ቦታዎች ላይ ኮርሱ ስለሚሰጥ የቦታ እርቀት እንዳያሳስብዎ
ኮርሱ ( ደውራው ) ፆታ አይገድብም ወንዶችንም ሴቶችንም ያሳትፋል

#ቂርአት_የሚሰጥባቸው_ቦታዎች

#1 ቧ/ውሀ አባጌታው መስጅድ መድረሳው ጋ
#2 ሸዋበር መድረሳ ( በህባዊ ኢስላም ት/ቤት ግቢ ውስጥ)
#3 ሰኞ ገበያ መስጅድ መድረሳው ጋ
#4 ገራዶ መዲና መስጂድ

https://t.me/dewura
0939557676 ይደውሉ