Get Mystery Box with random crypto!

የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበ | የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው የአመራሮ ምርጫ አቶ አበበ አካሉን የኢዜማ ዋና ፀሀፊ አድርጎ መርጧል፡፡

ሰኔ 26፣ 2014 ዓ.ም
#ኢዜማ
#ኢትዮጵያ