የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ምርጫ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋን እና አርክቴክት ዮሐንስ መኮንንንየኢዜማ መሪ እና ምክትል መሪ አድርጎ መርጧል፡፡ ሰኔ 26፣ 2014 ዓ.ም #ኢዜማ #ኢትዮጵያ 1.2K views21:25