Get Mystery Box with random crypto!

የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበ | የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)

የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው የአመራሮች ምርጫ አቶ አንድነት ሽፈራውን የፋይናንስ ሀላፊ አድርጎ መርጧል፡፡

ሰኔ 26፣ 2014 ዓ.ም
#ኢዜማ
ኢትዮጵያ