Get Mystery Box with random crypto!

' የዱባይ በረራ ቅዳሜ ይጀምራል ' - የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው | የፓስፖርት አገልግሎት (passport service)

" የዱባይ በረራ ቅዳሜ ይጀምራል " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጪው ጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ዱባይ እንደሚጀምር ዛሬ አሳውቋል።

ተጓዦች የጉዞ ምዝገባ ለመያዝ ይህንን https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app ማስፈንጠሪያ መጠቀም እንደሚችሉ አየር መንገዱ ጨምሮ ገልጿል።