የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
217
የሰርጥ መግለጫ
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @kalabhailuorthማድረስ ይችላሉ
Channel :- @ethiopiabuna12t
Group :- @ethiopiabunasportteam
For cross :- @kalabhailu
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-03-24 20:04:25
ቤትኪንግ ለፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሰራውን መለያ ክለቦቹ ሊረከቡ ነው !
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የስም ስፖንሰር ቤትኪንግ ለ14 የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች የመጫወቻ ማሊያ ለሜዳ እና ከሜዳ ውጭ የሚያገለግሉ እንዲሁም ቦርሳ በድጋፍ(ስጦታ) አሰርቶ አምጥቷል። መለያዎቹ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ፅ/ቤት የደረሱ ሲሆን ከዛሬ መጋቢት 15/2014 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ ከ2:30 – 11:00 ሰዓት ክለቦቹ ይወስዳሉ። በዚህም በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 ውደድር ከ2ተኛው ዙር ጀምሮ የተጫዋቾች ቁጥርና ስም በማፃፍ የሚጠቀሙበት ይሆናል ።
(ሼር ካምፓኒ)
@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam
133 viewsKᴀʟᴇᴀʙ የየካው, edited 17:04
2022-03-16 07:18:30
23 voters217 viewsKᴀʟᴇᴀʙ የየካው, 04:18
2022-03-11 22:19:27
https://t.me/graphics_kalab
156 viewsKᴀʟᴇᴀʙ የየካው, edited 19:19
2022-03-10 20:18:03
ለየት ያለ ጨዋታ ይዘን መተናል
የጨዋታው አይነት ሼር ማድረግ
ከ30 ቻናል ወይም ግሩፕ ላይ ሼር በማድረግ የፈለጉትን ያሰሩ
1 ለወጣ 2 በስም ሚሰሩ ፕሮፋይል
2 ፕሮሞሽን
3 ዩቱብ ኢንትሮ
Screenshot አድርጋችሁ በ @kalabhailu ላኩልን
122 viewsKᴀʟᴇᴀʙ ɢʀᴀᴘʜɪᴄꜱ, 17:18
2022-03-09 16:33:54
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ጀርመኑ ጂአይዜድ ስምምነት ተፈራሙ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ የልማት ተቋም ጂአይዜድ (GIZ) ጋር በፌዴሬሽናችን ሥር የሚገኘው የካፍ የልህቀት ማዕከል የመጫወቻ እና ልምምድ ሜዳን ደረጃ ለማሻሻል እንዲሁም አዲስ ተጨማሪ ሜዳ ለመሥራት የሚያስችል የ10 ሚልየን ብር ስምምነት በትናንትናው ዕለት ተፈራርመዋል።
በስምምነቱ መሠረት ጂአይዜድ በካፍ የልህቀት ማዕከል የሚገኘውን የመጫወቻ ሜዳ ደረጃውን የጠበቀ መልኩ የመልሶ ግንባታ ሥራ የሚያከናውን ሲሆን አንድ ተጨማሪ አዲስ ሜዳ ደግሞ የሚገነባ ይሆናል። ከመልሶ እና አዲስ ግንባታው በተጨማሪ ለጥገና እና እንክብካቤ ሠራተኞች የሚሰጠው ስልጠናም የስምምነቱ አካል ነው።
@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam
138 viewsKᴀʟᴇᴀʙ ɢʀᴀᴘʜɪᴄꜱ, edited 13:33
2022-02-26 19:27:07
https://t.me/graphics_kalab
151 viewsKᴀʟᴇᴀʙ ɢʀᴀᴘʜɪᴄꜱ, edited 16:27
2022-02-22 17:41:06
80'
ድሬዳዋ ከተማ 1-3አዳማ ከተማ
74' ዳንኤል ደምሴ 60' ዳዋ ሆቴሳ
69' አሜ መሐመድ
@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam
147 viewsKaleab | Graphics Designer |, edited 14:41
2022-02-22 17:40:38
ዛሬ 8ተኛ ላይ እንገባለን
@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam
130 viewsKaleab | Graphics Designer |, edited 14:40
2022-02-22 13:10:54
@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam
120 viewsKaleab | Graphics Designer |, edited 10:10
2022-02-21 21:00:00
ቃለአብ ነበርኩ ደና ደሩ
@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam
117 viewsKaleab | Graphics Designer |, edited 18:00