Get Mystery Box with random crypto!

ቤትኪንግ ለፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሰራውን መለያ ክለቦቹ ሊረከቡ ነው ! የኢትዮጵያ ፕሪሚ | Ethiopia buna sport clubʳ

ቤትኪንግ ለፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሰራውን መለያ ክለቦቹ ሊረከቡ ነው !

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የስም ስፖንሰር ቤትኪንግ ለ14 የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች የመጫወቻ ማሊያ ለሜዳ እና ከሜዳ ውጭ የሚያገለግሉ እንዲሁም ቦርሳ በድጋፍ(ስጦታ) አሰርቶ አምጥቷል። መለያዎቹ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ፅ/ቤት የደረሱ ሲሆን ከዛሬ መጋቢት 15/2014 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ ከ2:30 – 11:00 ሰዓት ክለቦቹ ይወስዳሉ። በዚህም በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 ውደድር ከ2ተኛው ዙር ጀምሮ የተጫዋቾች ቁጥርና ስም በማፃፍ የሚጠቀሙበት ይሆናል ።
(ሼር ካምፓኒ)

@ethiopiabuna12t
@ethiopiabunasportteam