Get Mystery Box with random crypto!

'ዲፕሎማሲ ብቻ ነው ጦርነቱን ሊቋጭ የሚችለው' - የዩክሬን ፕሬዝዳንት ጦርነቱ ደም አፋሳሽ ሊሆን | Ethio News Media

"ዲፕሎማሲ ብቻ ነው ጦርነቱን ሊቋጭ የሚችለው" - የዩክሬን ፕሬዝዳንት

ጦርነቱ ደም አፋሳሽ ሊሆን ቢችልም የሚቋጨው በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች ነው ሲሉም ለሃገራቸው የቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል፡፡
መቼ፣ የት እና በእነ ማን በኩል ወይም በመሪዎች ደረጃ ሊሆን እንደሚችል በውል ባያውቁትም በዩክሬን እና በሩሲያ መካከል ውይይቶች እንደሚካሄዱ ግን ዜሌንስኪ በእርግጠኝነት ተናግረዋል፡፡
"በድርድር ብቻ የሚፈቱ ጉዳዮች አሉ፤ ሩሲያ አልፈቀደችም እንጂ ሁሉም ነገር ወደነበረበት እንዲመለስ እንፈልጋለን"ም ብለዋል፡፡