Get Mystery Box with random crypto!

የፌዴራል መንግስቱን እንጂ የህወሓት ባለስልጣናትን ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ እንዳልመጡ የአውሮፓ ህብ | Ethio News Media

የፌዴራል መንግስቱን እንጂ የህወሓት ባለስልጣናትን ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ እንዳልመጡ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ተወካይ ተናገሩ

ተወካዩ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንድትጀምር አሳስበዋል፡፡
ኢሞን ጊልሞር ሶስት ቀናት የወሰደውን የአዲስ አበባ ጉብኝታቸውን የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡