Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል ሕግ የማስከበር ሥራውን በአጭር ጊዜ እና በዝቅተኛ ጉዳት ለማጠናቀቅ መላው የጸጥታ መ | Ethio News Media

የአማራ ክልል ሕግ የማስከበር ሥራውን በአጭር ጊዜ እና በዝቅተኛ ጉዳት ለማጠናቀቅ መላው የጸጥታ መዋቅር ከሰላም ወዳዱ ሕዝብ ጋር በጋራ እየሠራ በሚገኝበት ወቅት ፈቃድ ያላገኘ ሰልፍም ሆነ የጎዳና ላይ ትዕይንት ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው መሆኑንም የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገልጿል፡፡

በዚህ ድርጊት ላይ በቅስቀሳ እና አመጽ ጥሪ በሚያቀርቡ አካላት ላይ እንዲሁም በሰልፍ ሰበብ የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ በሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ አስፈላጊውን የሕግ የማስከበር እርምጃ የሚወስድ መኾኑን ያሳውቃል።

የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ