Get Mystery Box with random crypto!

የግልጽ ኑዛዜን መስፈርት በተመለከተ የተሰጡ ከ6 በላይ የሰበር አስገዳጅ ትርጉሞች የታረሙበት/የ | Lawyer_Henok Taye⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ

የግልጽ ኑዛዜን መስፈርት በተመለከተ የተሰጡ ከ6 በላይ የሰበር አስገዳጅ ትርጉሞች የታረሙበት/የተለወጡበት ውሳኔ።

ከሞት በፊትም ሆነ ከሞት በኋላ ለሚፈጸም ስጦታ የፍትሃብሄር ህግ ቁጥር 2443 ተፈጻሚ ነው።
ይህም ማለት ፎርምን በተመለከተ በፍ/ሕ/ቁ881 የተመለከተውን የግልጽ ኑዛዜ ፎርማሊቲ ማሟላት አለበት
በሰነዶች ማረጋገጫ ወይም ውል አዋዋይ ፊት የተደረገ ኑዛዜ ወይም የስጦታ ውል የግድ በሰነዱ ላይ በምስክሮች እና በተናዛዙ ወይም በስጦታ ሰጪው ፊት ተነቧል በሚል መገለጽ አያስፈልገውም።

ተጨማሪ የሰበር ውሳኔ በቴሌግራም
https://t.me/ethiolatips