Get Mystery Box with random crypto!

Motivating Ethiopia👍❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojobs12 — Motivating Ethiopia👍❤ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojobs12 — Motivating Ethiopia👍❤
የሰርጥ አድራሻ: @ethiojobs12
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 536
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር አለ!

በአሁኑ ሰአት ለብዙዎች ተጨማሪ የገቢ ምንጭ የሆነ በነፃ ስልጠና የተደገፈ ሰዎች በትርፍ ሰአታቸው ወይም በሙሉ ጊዜ የሚሰሩት የስራ እድል እየሰጠ ይገኛል እርስዎም ይህንን መጠቀም ከፈለጉ በ @ETCARE0940249796
በ09 40 24 97 96 ልናስተናግዶ ዝግጁ ነን፡፡(ፌበን መሳይ)

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-18 15:55:37
115 viewsፌበን መሳይ, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:45:24
212 viewsፌበን መሳይ, 03:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:42:41 "አይጥ ነው እያደንኩኝ ያለሁት ወይስ ጥንቸል?
በህይወታችሁ ትላልቅ ነገሮች ላይ ትኩረት ለማድረግ እንደዚህ ብላችሁ ራሳችሁን መጠየቅ አስፈለጊ ነው...


አንበሳ አይጥን የመያዝ ፣ የመግደልና የመብላት አቅም አለው ፤ ነገር ግን አይጧን ለመያዝ ከውስጡ የሚወጣውና የሚባክነው ሀይል አይጧን በልቶ ከሚያገኘው ሀይል በጣም ይበልጣል...

ስለዚህ በየቀኑ አይጥ አያደነ የሚኖር አንበሳ ቀስ በቀስ በረሃብ ምክንያት አንድ ቀን መሞቱ አይቀርም,,,አንበሳ በአይጥ ብቻ መኖር አይችልም..አንበሳ በህይወት ለመኖር ጥንቸል ታስፈልገዋለች ፤ ጥንቸል ትልቅ እንስሳ ነው ...
አንበሳ ጥንቸልን ይዞት ለመግደል ከፈለገ ፍጥነትና ጥንካሬ ያስፈልገዋል .....አንዴ ከያዘው ግን ልክ እንደድግስ ለሙሉ በተሰቦቾ ይደርሳል ምግቡ....አንበሳ በጥንቸል ስጋ ለረጅም ግዜ ደስተኛ የሆነ ኑሮ ሊኖር ይችላል..."


ስለዚህ በደንብ ለይታችሁ ማወቅ አስፈለጊ ነው


ግዜያቹን እና ሀይላቹን አይጥን ለመያዝ ነው እያባከናቹ ያላችሁት?? መልሱ አዎ ከሆነ!!፡ አይጥን አየበሉ መኖር ለአጭር ግዜ የደስታ ስሜት እንዲሰማን ሊያደርግ ይችላል..
ነገር ግን ከግዜያት በኋላ መሞታችን አይቀርም።


ስለዚህ የቀናቹ መጨረሻ ላይ " ዛሬ ቀኑን ሙሉ አይጥ ሳድን ነው የዋልኩት ወይስ ጥንቸል?" ብላችሁ ራሳችሁን መጠየቅ አስፈለጊ ነው።
204 viewsፌበን መሳይ, 03:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:29:24
181 viewsፌበን መሳይ, 03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:28:40
162 viewsፌበን መሳይ, 03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:15:02 Channel name was changed to «Motivating Ethiopia»
03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 06:13:31 Channel name was changed to «INSPIRED»
03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 11:39:25 ጀግና ነህ !

ዝቅ ስትል ስለራስህ ሳታወራ ስትቀር የሰራኸውን ስራ ለማንም ሳትናገር ስትቀር እናም ግን ባንተ ጥረት ሌሎች እንዲያሸንፉ ትልቁን ሚና ስትጫወት ብዙዎች እውቅናን ይነፍጉሀል አንተ ባስገኘኸው ድል የታዩት ተሸልመው አንተን ምንም እንዳልፈጠርህ ይቆጥሩሀል በዚህ ግዜ በፍፁም አትዘን ለምን ይህ ሆነብኝ ብለህ አትከፋ ማንም ባያውቅልህም ድል ያደረግህ ጀግና ነህ ለጀግንነትህ ምስክር ሳያስፈልግህ ውጤትህን አይተኸዋል ከዚያም በኋላ ግን ለነገህ ተማር ከዚህ በላይ አሸንፈህ ውጤትህን አሳይ ዝምታህን ሰብረህ ውጣ እንደቻልህ ከማንም በላይ ለራስህ ካረጋገጥህ ነገ መውጣት ቀላል ይሆንልሀል!

የተመቸ ቀን ተመኘን
@Inspire_etcare
185 views..., 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 19:02:27 የሚያቆመን ሀሳባችን ነው!

የምንጎዳው የምንሰበረው የምንፈራው የምናጣው መጥፎ የሚባሉት ስሜቶች በአጠቃላይ የሚፈጠሩት በሀሳባችን ነው ፤ ገና በተግባር ያላየናቸው በእውኑ አለም ያላወቅናቸው ነገሮች በሙሉ ቀድመው በሀሳችን ይፈጠሩ እና ከመንገዳችን ያስቆሙናል መሰናክል ይሆኑብናል መሄድ ከምንፈልግበት መጓዝ ካሰብነው ቦታ ያርቁናል ስለዚህ እናስተውል እየተረበሽኩ ያለውት በምንድን ነው እውነት በተፈጠሩ ነገሮች ነው? ለምንድነው የቆምኩት ? ገብቼ አይቼው ነው ወይንስ በሀሳብ የሳልኩት መጥፎ ስዕል እየረበሸኝ ነው? ብለን እንነሳ ከመቆማችን በፊት ለምንድነው የቆምኩት ብለን እንመርምር !


@Inspire_etcare
322 views..., 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ