Get Mystery Box with random crypto!

የሚያቆመን ሀሳባችን ነው! የምንጎዳው የምንሰበረው የምንፈራው የምናጣው መጥፎ የሚባሉት ስሜቶች በ | Motivating Ethiopia👍❤

የሚያቆመን ሀሳባችን ነው!

የምንጎዳው የምንሰበረው የምንፈራው የምናጣው መጥፎ የሚባሉት ስሜቶች በአጠቃላይ የሚፈጠሩት በሀሳባችን ነው ፤ ገና በተግባር ያላየናቸው በእውኑ አለም ያላወቅናቸው ነገሮች በሙሉ ቀድመው በሀሳችን ይፈጠሩ እና ከመንገዳችን ያስቆሙናል መሰናክል ይሆኑብናል መሄድ ከምንፈልግበት መጓዝ ካሰብነው ቦታ ያርቁናል ስለዚህ እናስተውል እየተረበሽኩ ያለውት በምንድን ነው እውነት በተፈጠሩ ነገሮች ነው? ለምንድነው የቆምኩት ? ገብቼ አይቼው ነው ወይንስ በሀሳብ የሳልኩት መጥፎ ስዕል እየረበሸኝ ነው? ብለን እንነሳ ከመቆማችን በፊት ለምንድነው የቆምኩት ብለን እንመርምር !


@Inspire_etcare