Get Mystery Box with random crypto!

ምርጡን ጓደኝነት ላስተዋውቅህ ሀቢቢ.... ረሱል ሶለላ አለይሂ ወሰለም በኢስራ ወል ሚዕራጅ ጉዞ | Ethio iselamic gerup

ምርጡን ጓደኝነት ላስተዋውቅህ ሀቢቢ....

ረሱል ሶለላ አለይሂ ወሰለም በኢስራ ወል ሚዕራጅ ጉዞ ሀድረተል ሙንተሀ ደርሰው ጅብሪል ከዚህ በላይ ማለፍ አልችልም ብሎ በተመለሰ ግዜ

.....አላህ ሱብሀነ ወተዓላ ብቸኝነት እንዳይሰማቸው ብሎ ከዛ በላይ ያስጎበኛቸውን መላይካ ፊቱን በውዱ ጓደኛቸው በአቡበክር ሲዲቅ ፊት አስመሰለላቸው ያኔ ተረጋጉ!

@Dinel_islam @Dinel_islam