Get Mystery Box with random crypto!

ጌታዬ ሆይ!!ጨንቆኛል አልኩህ (ከአላህ ራህመት ተስፋ አትቁረጡ አልክ! ....ካንተ ሌላ ማንም | Ethio iselamic gerup

ጌታዬ ሆይ!!ጨንቆኛል አልኩህ (ከአላህ ራህመት ተስፋ አትቁረጡ አልክ!

....ካንተ ሌላ ማንም የለኝም አልኩህ (እኔ ከደም ስርህ የበለጠ ቅርብ ነኝ )አልክ

አትርሳኝ አልኩህ (አስታውሱኝ አስታው ሳቹሃለሁኝ)አልክ.....

.. ተስፋን ስጠኝም አልኩህ (ከችግርም ጋር ደስታ አለ) አልክ

...ህልሜ እንዴት እውን ይሆንልኝ ይሆን አልኩህ (ለምኑኝ እቀበላቹሃለው)አልክ

ጌታዬ ሆይ ጥራት ይገባህ ምን ያህል ቸር ነህ !!!

@Dinel_islam @Dinel_islam