Get Mystery Box with random crypto!

Ëťĥìò Ĥáçķéŕ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiohacker123 — Ëťĥìò Ĥáçķéŕ Ë
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiohacker123 — Ëťĥìò Ĥáçķéŕ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiohacker123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 61

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-24 16:42:51
hulu ቦትን ሲጠቀሙ 15 USDT በስጦታ መልኩ ያገኛሉ

በተጨማሪም ለ አንድ ሰው ሲያጋሩ 1 USDT ያገኛሉ

ይህ የእርሶ የተለየ LINK ነው ለፈለጉት ሰው ያጋሩ

https://t.me/Earn_hulu61_Bot?start=r00141318010
16 viewsΣƧЯӨM, 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 16:24:44
ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 50,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ

የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ
1000 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ


ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ

https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r00141318010
22 viewsΣƧЯӨM, 13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 19:53:23
ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 50,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ

የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ
1000 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ


ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ

https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r00141318010
19 viewsΣƧЯӨM, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 11:21:55
ስማርት ኮንታክት ሌንስ

ኮንታክት ሌንስ የዓይን ብሌን የውጨኛው ክፍል ላይ የሚለጠፍ በጣም ስስ የሆነ የፕላስቲክ ቁስ ነው፡፡ ለተለያዩ የዓይን ችግሮች ከመነፅር በተጨማሪ በመፍትሔነት እያገለገለ የሚገኘው ይህ ቁስ አሁን ደግሞ ወደ ስማርትነት እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡

እርስዎ መድረክ ላይ ንግግር ማድረግ ቢፈልጉ እና በጽሁፍ ያዘጋጁትን ንግግርዎን እያጎነበሱ ከመመልከት ይልቅ እያንዳንዱ ቃል ዓይንዎ ፊት ተንሳፎ ቢደረደር ሂደቱን ምን ያህል ቀላል ሊያደርገው እንደሚችል ያስቡት፡፡

መቀመጫውን ካሊፎርኒያ ያደረገ ሞጆ ቪዥን የተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ይህን እውን ለማድረግ የስማርት ኮንታክት ሌንስ ሥራውን ወደ ምስለ-ምርት (ፕሮቶታይፕ) ደረጃ አድርሼያለሁ ማለቱን ቢ.ቢ.ሲ ዘገቧል፡፡

ቁሱ ከመደበኛ አገልግሎቱ በተጨማሪ አነስተኛ ኤል.ኢ.ዲ ማሳያ፣ የምስል ሴንሰር፣ ማይክሮፕሮሰሰር፣ ኃይል ለማስተዳደር የሚረዳ ቺፕ እና ባትሪን ይይዛል፡፡

አንቴና እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር አቅሞችንም በተጨማሪነት በመያዙ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለመስጠት ብቁ ያደርገዋል፡፡

በዚህም የእውነተኛውን ዓለም መቼት መሠረት አድርጎ በኮምፒዩተር አማካኝነት የሚመነጭ ምናብን (Augmented Reality (AR)) ለአገልግሎቱ ጥቅም ላይ ማዋል አስችሎታል፡፡

ሰዎች የተለያዩ ስራዎችን እያከናወኑ በተመሳሳይ ሰዓት መረጃዎችን ማግኝት እንዲችሉ፣ ሯጮች በውድድር ወቅት ምን ያህል ርቀት እንደሸፈኑ እንዲሁም የጉዞ መረጃዎችን ለማግኘት እና የመሳሰሉት ከብዙ በጥቂቱ በስማርት ኮንታክት ሌንሱ ይከወናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

════❁✿❁ ═══════
70 viewsΣƧЯӨM, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 11:15:29
ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ

የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ


ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r00141318010
45 viewsΣƧЯӨM, 08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 18:15:35 ሰላም የ Ethio Cyber ቤተሰቦች ዛሬ በ Android ስልካችን WIFI ተጠቅመን Forget ያልነውን የ WIFI password እንዴት ማግኘት እንደምንችል እናያለን።

File manager በመጠቀም-

በመጀመሪያ ፣ ወደ ስርወ አቃፊው (ንባብ) ንባብ የሚነግርዎት የፋይል አሳሽ ያስፈልግዎታል ፡፡ ነባሪ file manager እርስዎ ወደ root folder የሚነበብ መዳረሻ የማይሰጥዎት ከሆነ ከዚያ የስርዓት አቃፊውን እንዲደርሱበት የበላይ አለቃዎን የሚሰጠውን Root Explorer ወይም Manager አስተዳዳሪን መጫን ይችላሉ።

ወደ data / misc / wifi folder ይሂዱ ፣ እና wpa_supplicant.conf የተባለ ፋይል ያገኛሉ።

️ ፋይሉን ይክፈቱ እና ለስራው አብሮ በተሰራ ፅሁፍ / HTMLviewer ውስጥ ፋይሉን መክፈትዎን ያረጋግጡ ፡፡ አሁን በዚህ ፋይል ውስጥ አውታረመረቡን(network) ኤስኤስኤስዲ እና password ከጎኑ ማየት ይችላሉ ፡፡

አሁን የኔትዎርክን ስም እና password ያስታውሱ ፡፡ በዚህ መንገድ በ Android መሣሪያ ላይ ሁሉንም የተቀመጠ የ WiFi ይለፍ ቃል ማየት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ: - እባክዎ መሣሪያዎን እንዲሠራ ሊያስተካክል ስለሚችል በ wpa_supplicant.conf ውስጥ ምንም ነገር edit አያድርጉ።

ES File explorer:

በእርስዎ የ Android መሣሪያ ላይ የ ES ፋይል አሳሽ መተግበሪያን ያውርዱ እና ይጫኑ እና መተግበሪያውን ይክፈቱ።

አሁን በ ኤስ ኤስ ፋይል አሳሽ ውስጥ የ root Explorer አማራጭን enable ማድረግ አለብዎት።

አሁን በኤኤስ ፋይል ኤክስፕሎረር ውስጥ ወደሚገኘው የ root folder ውስጥ መሄድ ያስፈልግዎታል እና ዳታ ተብሎ የሚጠራ directory መፈለግ ያስፈልግዎታል።

አሁን በ data ስር misc(ማህደሩን) መፈለግ አለብዎት

አሁን በ WiFi folder ስር ፋይሉን በስም wpa_supplicant.conf መፈለግ አለብዎት። ፋይሉን በኤኤስ ፋይል ኤክስፕሎረር አብሮ በተሰራ ጽሑፍ / ኤችቲኤምኤል መመልከቻ በቀላሉ ይክፈቱ።

አሁን ሁሉንም የእርስዎን SSID (የአውታር ስም) ከ PSK (ይለፍ ቃል) ጋር ከጎኑ ማየት እና ፋይሉን መዝጋት ይችላሉ ፡፡

That's it! ተጠናቅቀዋል ፣ የ ‹ኢ.ኤስ.› ፋይል አሳሽን በመጠቀም የተቀመጠ የ WiFi ይለፍ ቃልን ማግኘት የሚችሉት እንደዚህ ነው።


ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN
53 viewsΣƧЯӨM, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 18:15:31 አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ ሆነን ሜሞሪ ካርዳችን ‘ SDCard

unexpectedly removed ‘ እያለ ካስቸገረን እንዴት በቀላሉ ማስተካከል
እንደምንችል እንይ…
የስልካችን ሴቲንግ እንገባና storage….. unmount external storage
unmount ካልን በሁዋላ ሜሞሪ ካርዱን ከስልካችን ዉስጥ እናወጣለን
ስልካችንን እንዘጋለን
ሜሞሪ ካረዱን በድጋሚ አስገብተን ስለኩን እንከፍታለን
እንደገና የስልካችን ሴቲንግ እንገባና storage….. unmount external
storage ካልን በሁዋላ
አሁን mount external storage የሚለዉን እንጫናለን
አበቃ አሁን በፊት የነበረው ቸግር ተፈቶዋል ፡ ነገር ግን በድጋሚ የሚመጣ
ከሆነ ሜሞሪ ካረድ የሚገባበት ቦታ የተነቃነቀ ወይም የለቀቀ ከሆነ
ማስተካከል ፡ ሌላ ሜሞሪ ከርድ ቀይሮ መሞከር፡፡
31 viewsΣƧЯӨM, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 18:14:58 ታዋቂው ቢሌነር ኤለን መሰክ ሳተላይቱን ወደ ዩክሬን ሰማይ አስጠጋ።

ዩክሬን አሁን ላይ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ በመግባቷ ምክንያት የኢንተርኔት መሰረተ ልማቶች እየወደሙባት ነው።

ይሁን እንጂ ቢሌኔሩ ዩክሬያዊያኑ ከኢንተረኔት እንዳይርቁ በማስበ እና የሳተላይት ኔትወርክ የሚግኙበትን መንገድ አመቻችቷል።

ይሄ "starlink" የተሰኘው ሳተላይቱ ከዚህ በፊት ዩክሬን ውስጥ ከቨረጅ የሌለው ሳተላይት ነበር።
31 viewsΣƧЯӨM, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 12:07:04
ኢትዮ ቴሌኮም ለተማሪዎች ልዩ ጥቅል ማቅረቡን ገለፀ።

ኢትዮ ቴሌኮም ለኮሌጅ እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ የሆነ የተማሪ ጥቅል ማቅረቡን አሳውቋል።

በዚህም :

ወርሃዊ ፦

ዋጋ 34 ብር ፤ ጥቅል 180 ደቂቃ (ጥሪ) ፤ ስጦታ 90 ደቂቃ (ጥሪ) + 100 መልዕክት ፤

ዋጋ 64 ብር ፤ ጥቅል 360 ደቂቃ (ጥሪ) ፤ ስጦታ 200 ደቂቃ (ጥሪ) + 150 መልዕክት ፤

ዋጋ 42 ብር ፤ ጥቅል 1 GB (ዳታ) ፤ ስጦታ 512 MB (ዳታ) + 100 መልዕክት ፤

ዋጋ 82 ብር ፤ ጥቅል 2 GB (ዳታ) ፤ ስጦታ 1.1 GB (ዳታ) + 150 መልዕክት ፤

ሳምንታዊ ፦

ዋጋ 29 ብር ፤ 3 GB (ዳታ) መሆኑ ተገልጿል።

ኢትዮ ቴሌኮም ፤ ሳምንታዊው የዳታ ጥቅል እና ለደንበኞች የቀረቡት ስጦታዎች የሚያገለግሉት ከለሊቱ 6 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት መሆኑን አሳውቋል።

ተማሪዎች ተማሪነታቸውን የሚገልፅ " መታወቂያ " በመያዝ በኢትዮ ቴሌኮም ሽያጭ ማዕከሎች በመቅረብ ጥቅሎቹን መግዛት ይችላሉ ተብሏል።
37 viewsΣƧЯӨM, 09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 10:59:29
በፓርኪንሰንስ በሽታ የተጠቁ ሴሎችን ድብቅ ባሕርያት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት መለየት ተቻለ፡፡

ተመራማሪዎች ከፓርኪንሰንስ ተጠቂዎች የተወሰዱ የቆዳ ሕዋስ ናሙናዎችን አዳዲስ ባሕርያት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂን በማጣመር መለየት መቻላቸው ተገልጿል፡፡

ከዘጠና አንድ የበሽታው ተጠቂዎች እና ጤናማ ሰዎች የተወሰዱ ከሚሊዮን የተሻገሩ የቆዳ ሕዋስ ምስሎችን በመጠቀም ውጤቱ እንደተገኘ ተዘግቧል፡፡

በኒው ዮርክ ስቴም ሴል ፋውንዴሽን በበለፀገው የሮቦቲክ ቴክኖሎጂ አማካኝነት ከሕመምተኞቹ የተወሰደውን ናሙና በመተንነተን እስካሁን ያልታወቁ አዳዲስ ባሕርያት መገኘታቸው ታውቋል፡፡

NYSCF Global Stem Cell Array ተብሎ የሚታወቀው የፋውንዴሽኑ እጅግ ዘመናዊ የሮቦት ሥርዓት ብዛት ያላቸውን የሕዋስ ምስሎች ለመለየት አገልግሎት ላይ ውሏል፡፡ በውጤቱ የተገኙ የሕዋስ ምስሎችን ለዚሁ ወደተዘጋጀ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በማስገባት የጋራ ባሕርያቸውን ለመለየት ጥቅም ላይ ውሏል፡፡

የፋውንዴሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሱዛን ኤል. ሶሎሞን እንደተናገሩት እንደ ፓርኪንሰንስ ላሉ ውስብስብ በሽታዎች በተለመደው መንገድ መድኃኒት ለማግኘት የሚደረገው ጥረት አመርቂ አይደለም፡፡ ነገር ግን በምርምሩ የተደረገው ጥረት ውጤታማ የሆነ አዲስ መድኃኒት ለማግኘት መሠረት እንደሚሆን አመላክተዋል፡፡

ኔቸር ኮምዩኒኬሽንስ ተብሎ በሚታወቀው ጆርናል ላይ ለሕትመት የበቃው ምርምር የኒው ዮርክ ስቴም ሴል ፋውንዴሽን እና የጉግል የምርምር ክፍል ውጤት መሆኑን ኒውሮሳይንስ ኒውስ ድረ-ገጽ ዘገቧል፡፡

ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIn
31 viewsΣƧЯӨM, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ