Get Mystery Box with random crypto!

ታዋቂው ቢሌነር ኤለን መሰክ ሳተላይቱን ወደ ዩክሬን ሰማይ አስጠጋ። ዩክሬን አሁን ላይ ከፍተኛ በ | Ëťĥìò Ĥáçķéŕ

ታዋቂው ቢሌነር ኤለን መሰክ ሳተላይቱን ወደ ዩክሬን ሰማይ አስጠጋ።

ዩክሬን አሁን ላይ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ በመግባቷ ምክንያት የኢንተርኔት መሰረተ ልማቶች እየወደሙባት ነው።

ይሁን እንጂ ቢሌኔሩ ዩክሬያዊያኑ ከኢንተረኔት እንዳይርቁ በማስበ እና የሳተላይት ኔትወርክ የሚግኙበትን መንገድ አመቻችቷል።

ይሄ "starlink" የተሰኘው ሳተላይቱ ከዚህ በፊት ዩክሬን ውስጥ ከቨረጅ የሌለው ሳተላይት ነበር።