Get Mystery Box with random crypto!

#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓሱ ያሰለጠናቸውን 663 | ኢትዮ ዩኒቨርስቲ መረጃ

#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓሱ ያሰለጠናቸውን 663 ተማሪዎች አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣ በማታ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

የቡሬ ካምፓስ 7ኛ ዙር ሰልጣኞቹን ያስመረቀ ሲሆን ከዛሬ ተመራቂዎች መካከል 197ቱ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትላንት ማስመረቁ ይታወቃል።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
Join &
|||_Support us
@ethio_university_info
@ethio_university_info