Get Mystery Box with random crypto!

Top students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_schools — Top students T
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_schools — Top students
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_schools
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 548
የሰርጥ መግለጫ

#ፈጣን እና ታማኝ የመረጃ ምንጭ
#FOR FRESHMAN @freshman_exam
#FOR 9-REMEDIAL @high_preparatory
#ዉብቷ ሀገር :- ኢትዮጵያ
#አዲስ_አበባ
ለአስተያየት / ለማስታወቂያ
@mulea27

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2023-04-01 06:14:00 ፍጠኑ ጥያቄ እና መልስ ተጀምሯል

1ኛ ለወጣ 400 ብር ካርድ
2ኛ ለወጣ 200 ብር ካርድ
3ኛ ለወጣ 100 ብር ካርድ

ለመወዳደር ጆይን ምትለዋን ይጫኑ
481 views03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:20:16
ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ በየደቂቃው ሲወጣ መረጃውን የሚያቀርበውን የቴሌግራም ገፅ ይከታተሉ።

https://t.me/+SzUIQyDNgwY4MzQ8
https://t.me/+SzUIQyDNgwY4MzQ8
1.1K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 23:08:47 በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሚመራ የተማሪዎች ወሳኝ ቻናል።
1.2K views20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 16:13:03
ተማሪዎችን ለጉብኝት ይዞ ሲጓዝ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ የ4 ህጻናትና የ1 መምህርት ህይወት አለፈ።

በአዊ ብሔረሰብ አሰተዳደደር በባንጃ ወረዳ የዳሳሽ አካዳሚ ት/ት ቤት ተማሪዎችን ወደቻግኒ ታሪካዊ ቦታዎችን ለማስጎብኘት ይዞ በመጓዝ ላይ የነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 4 ህፃናትና የአንድ መምህርት ህይወት ማለፉ ተገልጿል።

አደጋው የደረሰው በባንጃ ወረዳ ዚቅ ጎመርታ ቀበሌ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ ሲሆን 3 የህፃናት ወዲያውኑ ህይወታቸው ሲያልፍ አንድ ህፃንና እና የአንዲት መምህር ወደህከምና እንደደረሱ ህይወታቸው ማለፉን ወረዳው አስታውቋል።

በመኪናው ውስጥ የነበሩ ሌሎች ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ህፃናት ወደ እንጅባራ ጠ/ሆስፒታል ገብተው ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛልም ተብሏል። ወደ ህክምና ከገቡት መካከል 4ቱ አገግመው ወደ ቤተሠቦቻቸው መመለሳቸውም ነው የተገለጸው።

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
2.7K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 12:53:47
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው "ዳጉ" ኢንተርናሽናል ጆርናል ብሔራዊ ዕውቅና አጊኝቷል።

Daagu International Journal of Basic and Applied Research የተሰኘው ጆርናሉ ፤ ለሦሥት ዓመት የሚቆይ ዕውቅና በትምህርት ሚኒስቴር ተሰጥቶታል።

ጆርናሉ በሦሥተኛ ዙር በሚኒስቴሩ ዕውቅና ከተሰጣቸው 15 የአገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች አንዱ መሆን ችሏል።

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
918 views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 12:53:46
#FYI

የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት | የትምህርት ዕርከኖች

የትምህርት ዕርከኖቹ ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ አንደኛ ደረጃ፣ መካከለኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ በማለት በአራት ይከፋፈላል።

የአንደኛ ደረጃ ዕርከን ከአንደኛ እስከ ስድስተኛ ክፍልን ያጠቃልላል። መካከለኛ ደረጃ ሰባተኛ እና ስምንተኛ ክፍልን ያካትታል። ሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ከዘጠነኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ይይዛል።

አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት እስከ 8ኛ ክፍል ሙሉ በሙሉ ትግበራ እንዲሁም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ደግሞ የሙከራ ትግበራ ላይ ይገኛል። ምስል፦ አአትቢ

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
725 views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 12:46:19
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ/ል የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ!

Addis Ababa Education Bureau 2023 G.C Or 2015 E.C Grade 12th Model Exam Time Table!


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
636 views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 07:55:42
#ማስታወቂያ!!

➭ለ2015 ዓ.ም የሳምንት መጨረሻ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!!
═════════❁✿❁═════════
በዩኒቨርሲቲያችን በተከታታይ የትምህርት መርሃ ግብር በሁሉም የትምህርት መስኮች እየተማሩ የሚገኙ የ2015 ዓ.ም የሳምንት መጨረሻ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች በመጪው ሀምሌ ወር የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና /Exit Exam/ እንደሚፈተኑ ይታወቃል።

የዩኒቨርሲቲ አስተዳደርም መውጫ ፈተናውን በተመለከተ በተቋም ደረጃ በተሰሩ ሥራዎች እንዲሁም ተማሪዎች መከተል ስለሚገባቸው የዕውቀትና ሥነ ልቦና ዝግጅት ለ2015 ዓ.ም የሳምንት መጨረሻ ተመራቂ ተማሪዎች የገለጻ መድረክ አዘጋጅቷል።

በመሆኑም ዕለተ ቅዳሜ በቀን 23/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በዋናው ግቢ በሚገኘው ሁለገብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የመውጫ ፈተና /Exit Exam/በተመለከተ በተዘጋጀው የገለጻና የምክክር መድረክ ሁሉም የ2015 ዓ.ም የሳምንት መጨረሻ ተመራቂ ተማሪዎች እንዲገኙ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በጥብቅ ያሳስባል።

#ማሳሰቢያ፦ የመውጫ ፈተና /Exit Exam አስተባባሪ ግብረ ሃይል አባላት በመድረኩ እንዲገኙ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አሳስቧል።


የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር!!

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
1.5K views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 07:55:42 Bahirdar University.

General Physics mid.


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
1.3K views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 07:52:02
University of Gondar.

Communicative #English Skill I mid 2014.

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
1.2K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ