Get Mystery Box with random crypto!

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው 'ዳጉ' ኢንተርናሽናል ጆርናል ብሔራዊ ዕውቅና አጊኝቷል። Daagu | Top students

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው "ዳጉ" ኢንተርናሽናል ጆርናል ብሔራዊ ዕውቅና አጊኝቷል።

Daagu International Journal of Basic and Applied Research የተሰኘው ጆርናሉ ፤ ለሦሥት ዓመት የሚቆይ ዕውቅና በትምህርት ሚኒስቴር ተሰጥቶታል።

ጆርናሉ በሦሥተኛ ዙር በሚኒስቴሩ ዕውቅና ከተሰጣቸው 15 የአገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች አንዱ መሆን ችሏል።

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools