Get Mystery Box with random crypto!

Top students

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_schools — Top students T
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_schools — Top students
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_schools
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 548
የሰርጥ መግለጫ

#ፈጣን እና ታማኝ የመረጃ ምንጭ
#FOR FRESHMAN @freshman_exam
#FOR 9-REMEDIAL @high_preparatory
#ዉብቷ ሀገር :- ኢትዮጵያ
#አዲስ_አበባ
ለአስተያየት / ለማስታወቂያ
@mulea27

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-04-04 17:42:37 የጂኒየስነት ሚስጢር

ከ ዘ ካንፓስ ቀለሜ ተማሪዎች የተቃረመ..!



የለው የሰጠ ንፉግ አይባልም


ይሄን ታውቁ ይሆን የሽምደዳ እና የኮንሴፕት ትምህርቶች ለየቅል ናቸው ። እንዴት ተከተሉኝ


ሽምደዳ ቃል በቃል መፅሐፉ ላይ የሰፈሩትን ዓ.ነገሮች አእምሮ ላይ ማስፈር ነው። ኮንሴፕት ግን ከዚ ይለያል የኮንሴፕት ትምህርት ከናንተ የሚፈልገው እዛጋ ምን አይነት ሃሳብ ያትታል የሚለውን ብቻ ነው ስለዚህ ሃሳቡን እንጂ የቋንቋ መዋቅሩን ከመፅሐፉ መውሰድ አይጠበቅባችሁም ማለት ነው። ተግባባን

በውነቱ የሽምደዳ ትምህርት የሚባል ነገር በሰብጀክት ደረጃ አይቼ አላውቅምየለምም (እንደኔ) ። ይልቁንም በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ሽምደዳ ግድ የሚሆንባቸው ሰብጀክቶች እንዳሉ እሙን ነው (በተለይ የሶሻል subjects .....


ይሄን ካልኩ ዘንዳ ስለ ሽምደዳ ከማውራት ይልቅ ስለ ኮንሴፕት ማውራቱ ሞር ኢንክሉሲቭ ሆኖ እናገኘዋለን።



እኔ በግሌ የምመክራቹህ የኮንሴፕት ትምርቶችን ለማጥናት የሚያስፈልገው ቋንቋ ብቻ ነው ብዬ ነው።ረዥም ፅሑፍ ሳነብ ይሰለቸኛል..ይቸከኛል....ይደብረኛል...ምናምን ልትሉ ትችላላቹ ግን የዚ ሁሉ መፍትሔው ቋንቋውን(English) በጥራት ማወቅ ነው። ማንም ሳያዝህ ረዥም ልቦለድ ታነብ የለንዴ ማንም ሳያዝሽ የፍቅር ታሪኮችን አድነሽ ታነቢ የለንዴ እኮ! ጠቡ ከማንበብ ሳይሆን ከሚነበበው ጋር ነው ማለት ነው።


እኔ እያልኳቹህ ያለሁት ያ ልቦለድ ባማረኛ መፃፉ ነውንጂ ልባችሁን ስቅል አድርጎት አንድታነቡት የጠራችሁ በእንግሊዝኛ የተፃፈ ልቦለድ ብታገኙ ባላየ ታልፉታላቹህ ነው። እኔ እያልኳቹህ ያለሁት ሂስትሪ መፅሐፍን አንስታችሁ በካልቾ ጠልዙት ጠልዙት የሚላችሁ በእንግሊዝኛ መፃፉ እንጂ በአማረኛ ተተርጉሞ ቢቀርብ አዳሜ በሁለት ቀን ትጨርሺው ነበር ነው። ስለዚህ ጠቡ ከሰብጀክቱ ጋርም ሳይሆን ከቋንቋው ጋር ነው ማለት ነው።


አሁን ስኮፑ ጠበበ አ .... ሐተታ አላብዛባቹህ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁን ፈትሹ!



ሌላው የማንበቢያ ወቅት ላይ ያለ ችግር ነው። የኮንሴፕት ትምህርቶች በባህሪያቸው የናንተን አሪፍ ሙድ ላይ መሆን ይፈልጋሉ። bad የሚባል ሙድ ላይ ሁናቹህ ብታነቧቸው ጉንጭ ማልፋት ብቻ ነው ትርፉ! even እየያዛቹሀቸው ሁላ ሊመስላችሁ ይችላል በጊዜው ስታነቧቸው ግን በኋላ ወደ ጥሩ ስሜት ተመልሳቹ ያንኑ ገፅ መልሳቹ ብታነቡት አዲስ ይሆንባችሁና ያኔ እንዳላነበባቹ ይገባቹሃል። ስለዚህ በቀን ሁሌ 5 ገፅ መንበብ አለብኝ ብላቹ ወስናቹ አንዳንዴ እየደበራቹህም ጭምር አምስት ገፁን ለመሙላት ብትታትሩ ገደል ነው የሚከታቹህ! የኮንሴፕት ትምህርቶች ላይ ገፅ 18 ሳይገባህ ገፅ 19ኝን ብታነበው መዘዙ የያዝከው Unit እስኪያልቅ እንደተደናበርክ summary ላይ ትደርሳለህ!

ስለዚህ ውድ ተማሪዎች እንደኔ ጥሩ ሙድ ላይ ስትሆኑ ገፅ መቁጠሩን አቁማቹህ በደንብ ገፋ አድርጋችሁ አንበቡ ባይ ነኝ።


የማስታወስ ችግር


እርግጥ ነው አብዛኞቻችን የማስታወስ ችግር አለብን ብለን እናምናለን። ግን ልብ በሉ ማንኛውም አእምሮ በአጭርም ሆነ በረዥም የጊዜ ርቀት ላይ የተተገበሩ ክንውኖችን ለማስታወስ የሚጠቀመው መርህ አንድ ነው እሱም ክንውኑ ከተለመደው ወጣ ያለ(extraordinary) ነገር በክንውኑ ውስጥ ሲኖር ነው።አንተ እንደ ልቦለድ ተርርር አድርገህ ያነበብከው የሂስትሪ ትምህርት ከወር በኋላ ለፈተና ስትቀርብ ቢጠፋህ ይገርመሀልን ዴ የዛሬን ሳምንት ምን አይነት ውሎ እንደዋለ የማያስታውስ ስንት አለ ከኛ ውስጥ ማክሰኞ ለት ከሰአት የት ነበርክ ብትለው ጭራሽ የማይመልስ "አባ መርሳት" ተማሪ ብዙ ነንኮ። ስለዚ ባጭሩ አለማስታወስህን መንቀፍ አቁምና ordinary የንባብ ስልትህን(ተርርር ) ወደ marked events የበዙበት extraordinary የንባብ ስልት ተሸጋገር! just make a difference
ተግባባን

ለምሳሌ እኔ ነገሮች እንዲታወሱኝ የማደርግበት ዘዴዬ የገባኝን ለሌላ ጓደኛዬ በመተንተን ና በያንዳንዱ ፓራግራፍ መጨረሻ 'ምን አይነት ጥያቄዎች ከዚህ ሐተታ ሊወጡ ይችላሉ ' በማለት አስባለሁ። ጊዜ ካለኝ ሊወጡ የሚችሉ ከባባድ ጥያቄዎችን ራሴ አውጥቼ አስቀምጥና አልፋለሁ።


(ሁሉም ቀለሜ የራሱን ልዩነት መፍጠሪያ መንገድ ራሱ ያውቃል። የማያቅ ይሰርቃል ..!)

አብዝቼው እንዳላሰለቻቹህ የማጥናቱን ነገር ይሄን ያክል ካልኳቹህ ሌሎች ተማሪዎችም ከሚሰጧቹህ አስተያየት ጋር በቂ ስለሚሆን ስለፈተና ሁለት ነገር ልበላቹህና ይብቃኝ.... ( ተከተሉኛ )

ስለ ፈተና


የኮንሴፕት ትምህርት ፈተና ላይ የቀለልህን ጥያቄ በጣም በጣም ትኩረት ስጠው!

አጤሬራ መያዝ አእምሮህን አለማመን ነውና 'ከሃዲ' ብለህ የሰደብከው አእምሮህ ከአጤሬራው ውጭ ያሉ ጥያቄዎችን አሰላስሎ ይመልስልኛል ብለህ ካሰብክ የዋህ ነህ ማለት ነው። (just አትያዙ! ለማለት ነው ..!)......ጨረስኩ ..!

አብደለጢፍ
ከባቲ ቀይመስቀል 2ተኛ ደረጃ ት/ት ቤት


የመረጃ ምንጭ - ዘ Campus


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share


@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
2.0K viewsedited  14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 16:38:45
Arsi University.

Maths Mid 2014.

━━━━━━━━━━
#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
2.2K views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:57:53 General psychology full chapters

እጥር ምጥን ያለች

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
1.0K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:55:55 Share 'english_grammar_tenses ምርጥ.pdf'
1.1K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:48:51
ADDIS ABABA UNVERSITY

የወንድ software engineering መግቢያ

98.65

CGPA 3.94 ማለት ነዉ እኮ

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
932 views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 09:21:52
ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

በ2015 ዓ.ም. በሚሰጠዉ መዉጫ ፈተና (Exit Exam) ዙሪያ ከመደበኛ እና ከተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ሰፊ ዉይይት ተደርጓል፡፡ በዚህ ዉይይት እንደተገለፀዉ እና ትምህርት ሚኒስተር ባሰወቀዉ መሠረት የ2015 ዓ.ም. መዉጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሠጠዉ በሐምሌ 15/2015 መሆኑን እየገለፅን ምንጩ ባልታወቀ በተለያየ ማህበራዊ ሚዲያ በሚለጠፈዉ ማስታወቂያ እንዳትዘናጉ እናሳዉቃለን ሲል ዩንቨርሲቲው ገልጿል።


፨ይህ መልዕክት የሌሎች የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎችንም ያጠቃልላል


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
1.4K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 07:15:01 ለ FRESH MAN ተማሪዎች የሁሉንም አመታት የሁሉንም ግቢዎች ፈተና ለማግኘት

@star_academy11
@star_academy11

ከ 9-REMEDIAL ላላችሁ የሁሉንም አመታት ENTRANCE EXAM ፈተናዎችን : አጋዥ መፅሐፍትን : እና TEACHERS GUIDE ለማግኘት

@high_preparatory
@high_preparatory
1.6K views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 13:47:42 Physics Freshman module and worksheet
#AASTU

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
2.3K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 13:47:27
Mathematics Worksheet #AASTU

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#share
#share



@ethio_schools
@ethio_schools
@ethio_schools
1.7K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 13:37:39 #Fresh man ተማሪዎች በዚህ ቻናል በብዛት ያለፉ አመታት ፈተናዎችን እየለቀቅን ነው :: ቻናሉ የተከፈተበት ዋናው አላማ ያው እንደምታውቁት በtopstudents ዉስጥ የበርካታ አመታት ተማሪዎች ስላሉ በብዛት የfreshman exam በመልቀቅ ሁሉንም ላለማሰልቸት ነው ::


@star_academy11
@star_academy11
1.5K viewsedited  10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ