#አስቸካይ_የስራ_ማስታወቃ
#CASTING
#ማስታወቂያ
ሰላም ሰላም በቅርቡ ታዋቂ አርቲስት ለምትሰራዉ ስራ ተዋንያን እንፈልጋለን ስራዉ ሀይማኖት ነክ ነገር ሆኖ አስተማሪ ስራ ነዉ ያለዉን ነገር በዉስጥ መስመር አናግሩን።
የቀረፃው ቦታ፦ bole
የቀረፃ ቀን፦ ሰሞኑን
#ለሞዴሏ #መስፈርት
ሀይማኖት :- Protestant
ብዛት :- 3ሴት እና 1 ወንድ
ቆንጆ የሆነች ወንዱ አሪፍ አቋም ያለዉ
#ማሳሳቢያ
ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ እና የምትሰማሙ ሰዎች ብቻ በአስቾኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።
@joyee19