#አስቸካይ_የስራ_ማስታወቂያ ሰላም ሰላም በጣም ብዙ #ሰብስክራይበር ያለዉ ቻናል ላይ መስራት ለሚ | ,...
#አስቸካይ_የስራ_ማስታወቂያ
ሰላም ሰላም በጣም ብዙ #ሰብስክራይበር ያለዉ ቻናል ላይ መስራት ለሚፈልጉ የመስራት ፍላጎት ያላቸዉን ልጆች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
በመሆኑም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች በተዘረዘረዉ ስራ መደብ ይመዝገቡ
የስራዉ አይነት :- ተራኪ
የስራዉ አይነት :- መፃፍ የምትችል
መሳተፍ የሚፈልግ
ድምፅ
ፎቶ
አድራሻ
በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
@abugidanetworks