#CASTING #አሰቾኳይ #የኦድሽን #ማስታወቂያ ሰላም ሰላም #በDSTV ላይ ለሚተላለፍ ትል | ,...
#CASTING
#አሰቾኳይ #የኦድሽን #ማስታወቂያ
ሰላም ሰላም #በDSTV ላይ ለሚተላለፍ ትልቅ ተከታታይ ድራማ ላይ ዋና አክተረሰ ሆና የምትሰራ አራት #ሴት ተዋናይት እንፈልጋለን።
የኦድሽኑ ቦታ፦ አ.አ ቦሌ ሸገር ሃውስ ፊት
የቀረፃ ቀን ሰኞ ከጥዋቱ 3:30 ጀምሮ
#መስፈርት
ዕድሜ ከ21 በላይ
ቆንጆ የሆነች
ቆንጆ አቋም ያላት
ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች
ስለሆነም መስፈርቱን መሟላት የሚትችሉ ሰዎች በአስቸኳይ
ፎቶ.ስም.ዕድሜ .ስልክ እና ቁመት በውስጥ ላኩልኝ።
@castinge
@castinge
#ጀማሪ #ሞዴሎች #ይበረታታሉ!
ለማንኛውም አሰተያየት፣ጥያቄ እና ወይይት አዲስ የከፈትነውን ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/model_castinge