ከዱንያ ቀናት ሁሉ በላጮቹ የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ናቸው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ====== በውስጥህ ያላወጣሀው ለ ጌታህ ያልነገርከው ነገር እያለ አነዚህ ወርቃማ የዙል ሂጃ ቀናት እንዳያልፉህ! ጭንቀትህን...ሃዘንህን...ስጋትህን ....ፍርሀትህን...ንገረው እሱ ሁሉንም ያስወግድልሀልና! ረበል ዓለሚን እንዲህም ይልሀል አንተ የአር-ራህማን ባሪያ.... "أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ " "አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?" [ሱረቱ ዙመር:36] https://t.me/Ethio_islamic_media 134 viewsحيرا sem, 19:19