Get Mystery Box with random crypto!

Ethio islamic media🕌🕋

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_islamic_media — Ethio islamic media🕌🕋 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_islamic_media — Ethio islamic media🕌🕋
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_islamic_media
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 120
የሰርጥ መግለጫ

Oh Allah I want to take a minute not to ask any thing from u, but simply to say Thank u for every thing
ለአስተያየት👉👉👉👉 @AmetullahBot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 19:57:52 የዓረፋ ዋዜማ
ወንጀልን ሁሉ የሚያስምረውን ከእሳት የሚየርቀውን እንደሱ በሌላ በየትኛውም ቀን አላህ ከእሳት ባሮቹን ነፃ የማያደርግበትን የዓረፋን የነገን ፆም እንዳንረሳ!
28 viewsحيرا semuti, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 22:19:01 #እኔ_እና_እሷ

እሷ: በኢስላም ሴት ልጅን መጨበጥ የተከለከለው ለምንድን ነው??

እኔ፦.አንቺ የንጉስን እጅ መጨበጥ ትችያለሽ?

እሷ ፦በርግጥ አልችልም አንዳንድ ሰዎች አሉ
የምጨብጧቸው።

እኔ፦ ሴቶቻችን ንግስቶች ናቸው ። ንግስት ደግሞ የእንግዳ ( የተከለከለ) ሰውን እጅ አትጨብጥም ።

እሷ፦ የሙስሊም ሴቶች ለምንድን ነው
የምሸፋፈኑት?

እኔ ፦ሁለት ሙዝ አለ አንዱ የተላጠ አንዱ ያልተላጠ አንድ ሰው በእጁ ቢሰጥሽ የቱን ትመርጫለሽ ?

እሷ፦ ያልተላጠውን

እኔ.፦ እኛ ሴቶቻችንን እንደዚህ ነው የምናየውና የምንከባከበው ሴት ልጅ እንደ ጨራቃ መሆን የለባትም ሁሉም እንደ ልቡ
የሚያያት እና የሚመኛት እንደ ጸሃይ መሆን አለባት አይቶ እይታውን የሚቀንስ።

እሷ ፦ ፈጣሪ አለ ካልክ አሳየኝ

እኔ ፦እስቲ ወደ ላይ ቀና በይና ጸሃይን እያት

እሷ፦አልችልም ጨረሯ ከባድ ነው ።

እኔ ፦ የሱን ፍጥረት ማየት ካልቻልሽ እንዴት ፈጣሪን ማየት ትችያለሽ?

እሷ:– የወይን ፍሬ ትበላለህ?

እኔ: – አዎ

እሷ :– ወይን ከበላህ ከወይን የተወለደውን የወይን ጠጅ ለምን አትጠጣም

እኔ ፦ ወንድ ልጅ አለሽ ?

እሷ ፦ አዎ

እኔ ፦ ልጅሽን ታገቢዋለሽ?

እሷ፦ በፍጹም

እኔ፦ አባቱን አግብተሻል ልጁ ከሱ ነው የተወለደው ለምን አታገቢውም?

እሷ: –

እኔ :–
17 viewsحيرا semuti, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:55:07 للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد
اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد

للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد

https://t.me/Ethio_islamic_media
https://t.me/Ethio_islamic_media
26 viewsحيرا sem, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 23:44:14 የዙልሒጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022
ብሎ ይጀምራል

ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ ቀናት ናቸው። ማለትም አስሩ የዙልሂጃ ቀናት» አልባኒ ሰሂሁል ጃሚዕ 1133 ላይ አስፍረውታል

ከነገ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ ቀናት በኢባዳ እናሳልፋቸው!

https://t.me/Ethio_islamic_media
24 viewsحيرا sem, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 22:19:45 ከዱንያ ቀናት ሁሉ በላጮቹ የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት ናቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
======
በውስጥህ ያላወጣሀው ለ ጌታህ ያልነገርከው ነገር እያለ አነዚህ ወርቃማ የዙል ሂጃ ቀናት እንዳያልፉህ!

ጭንቀትህን...ሃዘንህን...ስጋትህን ....ፍርሀትህን...ንገረው እሱ ሁሉንም ያስወግድልሀልና!

ረበል ዓለሚን እንዲህም ይልሀል
አንተ የአር-ራህማን ባሪያ....
"أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ ۖ "
"አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን?"
[ሱረቱ ዙመር:36]

https://t.me/Ethio_islamic_media
134 viewsحيرا sem, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 22:19:13 የጥሩ ጓደኛ ምሳሌ ልክ
እንደ #ሸንኮራ ነው ....!

=> ሸንኮራን ብትሰብረው
=> ብትቆርጠው
=> ብታደቀውም
☞ ጣፋጭ ጣዕሙን ከመለገስ
አይቆጠብም ፡፡

በተመሳሳይ ጥሩ ጓደኛህን ....
ብትጎዳው ፣ ብታሳዝነው ፣
ብትበድለውም ላንተ ጥሩ
ከመሆን አይወገድም ..!

#አላህ_መልካም_ጓደኛን_ይወፍቀን ..!
48 viewsحيرا sem, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 20:24:35 ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ራስህን ዉደድ።
ራስህን ዉደድ ስልህ ምን መሰለህ ....
* በሰው ለመወደድ አትልፋ፣
* እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
* ከግትር ሰው አትከራከር፣
* ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
* ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
* ሥምህን ያጠፉትን እርሳ፣
* ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
* መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
* ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል፣
* የሰዉን ነዉር አትከተል፣
* መጥፎ ስብስብ አትቀላቀል፣
* ብቸኝነትን አዘውትር፣
* ጊዜህ በአግባቡ ተጠቀም፣
44 viewsحيرا sem, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 21:32:47 ❥••••••ደግነት•••••••✧
☞••ለሌሎች መስጠት ከምትችላቸው ትልቅ ስጦታዎች አንዱ ነው፥እርዳታ ለሚሻ ሰው የ እርዳታ እጅህን ዘርጋለት
இ #ነገር ግን በምላሹ இ
☆ከነሱ ምስጋናን አትጠብቅ ምክንያቱም ከልብ የመነጨ ደግነት የሚገለፀው ለጋስነትን እንደ ውለታህ በመቁጠር አይደለም እና
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين
ውሏችን በቸርነታቸው ወደር በሌላቸው ሀቢቢ ላይ ሰለዋት፣ በካህፍ፣በዱዓ ፣በመልካም ቸርነት የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን
57 viewsحيرا sem, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ