የጥሩ ጓደኛ ምሳሌ ልክ እንደ #ሸንኮራ ነው ....! => ሸንኮራን ብትሰብረው => ብትቆርጠው => ብታደቀውም ☞ ጣፋጭ ጣዕሙን ከመለገስ አይቆጠብም ፡፡ በተመሳሳይ ጥሩ ጓደኛህን .... ብትጎዳው ፣ ብታሳዝነው ፣ ብትበድለውም ላንተ ጥሩ ከመሆን አይወገድም ..! #አላህ_መልካም_ጓደኛን_ይወፍቀን ..! 48 viewsحيرا sem, 19:19