Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሼንን ለቀጣይ 4 አመት አቶ ኢሳያስ ጅራ እንዲመሩ ተመርጠዋል። አቶ ኢሳ | FACT NEWS

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሼንን ለቀጣይ 4 አመት አቶ ኢሳያስ ጅራ እንዲመሩ ተመርጠዋል።

አቶ ኢሳያስ ጅራ--94
አቶ መላኩ ፈንታ--27
አቶ ቶኪቻ አለማየሁ---17
ድምፆችን ነበር ያገኙት

@ethio_factnews
እውነታን ያጋሩ!