Get Mystery Box with random crypto!

ህውሃት መግለጫ አወጣ በሰላማዊ ወገኖች ላይ የሚፈፀም የአየር ድብደባ፥ የጠላቶቻችን ውድ | FACT NEWS

ህውሃት መግለጫ አወጣ


በሰላማዊ ወገኖች ላይ የሚፈፀም የአየር ድብደባ፥ የጠላቶቻችን ውድቀት የሚያፋጥን ነው!

ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ ሚካኤል

ፋሽስታወያኑ እያካሄዱት ያለው የቀቢፀ ተስፋ ግፎች ትግላችን የበለጠ እንድጠናክር እና ውድቀታቸውን እንዲያፋጠን ከማድረግ ውጭ መሬት ላይ የተከናነቡትን ሽንፈት ሊለውጠው እንደማይችል የትግራይ መንግስት ፕሬዝደንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ ሚካኤል አስታወቁ።

ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ ሚካኤል ዛሬ በ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት ፋሽስቶች የጀኖሳይድ እቅዳቸው ለማሳካት ነሓሰ 20 2014ዓ/ም በመቐለ ከተማ እና ነሓሰ 19 2014ዓ/ም በመኾኒ አከባቢ በፈፀሙት የአየር ድብደባ በሰላማዊ ወገኖች ላይ እልቂት አስከትለዋል።

ህዝባችን የጠላቶቻችን ባህሪ እና ተግባር ግምት ውስጥ በማስገባት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አስታውሰዋል።

ደ/ፅዮን ገ/ሚካኤል የተናገሩት VIA DW