Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Education

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_education_24 — Ethiopian Education E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_education_24 — Ethiopian Education
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_education_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 180
የሰርጥ መግለጫ

Come and learn ethiopian language

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-17 17:06:01 #Update
የጂኒየስነት ሚስጥር .....!

  ምዕራፍ አንድ ክፍል 1_3

ብዙዎች ካንፓስ መስቀል ይፈልጋሉ ግን እንዴት   መንገዱን አያቁትም  መንገዱ ቀላል ነው ። የእናንተ አነባብ ሰዎች ባረጉት ሳይሆን በግል ሙዳቹሁ መሰረት መሆን አለበት ። መጀመርያ እናንተ የትኛው ተማሪ ነኝ ብላቹሁ ጠይቁ ። ስለ 3ቱ የተማሪ አይነቶች ታውቃላችሁ ...ቀላል ነው ምን አይነት ተማሪ ነኝ የሚለው ለማወቅ ቀጣዮቹ 6 ጥያቄዎች በጥንቃቄ አይታችሁ መልሱ ። (እባካችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ አትለፉ የምር ራሳችሁን ጠይቁና መልሱ ...!)
የሚከተሉትን ጥያቄዎች  ከ a-c ምረጡ እና ወረቀት ላይ ፃፉ ።

1. አንድ ዘፈን አዳምጦ ግጥሙን ለመያዝ ስንት ቀን ይፈጅባቹሃል?
a.3
b. 2
c .1

2. አንድ ፊልም አይታችሁ ለምን ያክል ግዜ  ሳትረሱ ታስታውሳላችሁ ?

a.2ቀን
b .ለአመታት
c.ወር

3.ነገሮች እንዴት መሸምደድ ይቀላቹሃል

a.ቀጥታ ነገርየውን መሸምደድ
b ከነገሮች ጋር አያይዞ ምናምን ..(እንደ period tables  ሮኒ ከረባት አርጎ ..ምናምን ..)
c. ሽምደዳ ሚባል አያስደስተኝ መያዝም አልችልም

4.አንድ መፅሀፍ ትረካ ብትሰሙ ፥ ብታነቡት ወይስ በፊልም መልኩ ቢሰራ ለማስታወስ ይቀላቹሃል ..?

a.መፅሀፍ
b.ፊልም
c.ትረካ

5. ከነዚህ ውስጥ የምትወዱት የስራ ዘርፍ የቱ ነው ...?

a.የጉልበት ስራ ...ስፓርት ምናምን ..
b. ደራሲነት..ጋዜጠኝነት ...
c.ሳይካትሪስት...ጠበቃ...ዳኛ

ከአምስቱ ምን ያክል a b c አመጣችሁ? 3 በላይ ab c ካመጣችቹ TYpeቹሁን ለማወቅ አሪፍ ነው ። በደንብ መልሱ ።
3ቱ typeዎች
         a.ፈላጭ ( tired one)
         b. አይናማው (visual) 
        c. ጋሽ ዲሹ (auditor)

አይናማው ...!

ይሄ ያየውን ነገር በፍፁም የማይረሳ አይነት ተማሪ ነው ። አንድ ፊልም አይቶ አነ እንቅስቃሴው copy የሚያረግ ብትገሉት የማይረሳ አላጋጠጠማችሁም ። ማንበብ ለዚ ተማሪ ጥሩ ነው ግን ችክል ብሎ አይደለም concept ከያዘ በኃላ የተለያዮ አጋዥ ቪዲዮችን ማየት .....ከልጆች ጋር በቀልድ ምናምን ለመያዝ መሞከር ....ነው ብሰግጥም አንተ አትይዝም ...አስተማሪ ሲያስተምር በደንብ አዳምጥ እንቅስቃሴውን ተከታተል አንተ የእውቀት መያዥ አይንህ ነው ። ስታነብ ኖት መፅሀፍ ይጠቅምሃል ምክንያቱም በአይንህ ወደ አዕምሮ ስለሚገባ የሚታይ ነገር ያስፈልግሃል....አንዳንድ ተማሪዎች definition  አይናቸውን ጨፍነው ሲያስታውሱ አላያችሁም በአይናቸው ያስገቡትን እየፈለጉ ነው ። አድክም የሆነ ንባብ አያስፈልግም ትንሽ አንብባችሁ ያነበባችሁትን ወደ አዕምሮ moment እየፈጠራችሁ ማስገባት ነው ።

ፈላጩ ...!.

ይሄ ካልጣረ ካልለፋ በጭራሽ የማይረዳ አይነት ተማሪ ነው ።አንድን ነገር ፈልጎ ማግኘት የሚያስደስተው በጣም ረጅም ሰዓት ማንበብ የሚገባው በጥረቱ የጎበዘ ተማሪ ነው ። በቃ ፍለጥ ነው ....አስተማሪው ሲያስተምር ምን ቢሰማ ፤ ጓደኞቹ ጋር ቢወያይ ቢጠያየቅ እውቀት አያገኝም ቤት ገብቶ የተማረው ካልሸመደደ ካላነበበ ውስጡ አይቀርም ...እነደዚ አይነት ተማሪዎች ካንፓስ በደንብ ማንበብ ይኖርባቹሃል ቶሎ እንደማትረዱ ከገባቹሁ ልጆች ፈተና ሲደርስ እናነባለን ሲሉ ...እነሱ ፈጣን ስለሆኑ ይሆናል እናንተ ግን አንብቡ በደንብ ልፉ .....መሰገጥ ለእናንተ ነው ።

ዲሽ ጆሮ ......

አንዳንድ ልጆች ቋንቋዉን የማያቁትን ጠዋት የወጣ ዘፈን ከሰዓት አብረው ሲያዜሙ አልሰማችሁም .....ጆሮዎቸው ነው መላቸው ....የሰሙትን በጭራሽ የማይረሱ ግን ሲያነቡ ቢውሉ ብዙ የማይሳካላቸው ናቸው ። እናንተ ማረግ ያለባችሉ አስተማሪው በደንብ መከታተል የሚለውን እያንዳንዱዋን ነገር መስማት ....ነገርየው የሚሸመደድ ከሆነ ደግሞ ... አስተማሪውን ስልክም ቢሆን ቀድታቹ አዳምጡ .... እንደ እናንተ አይነት ተማሪዎች ፈልጋችሁ ተወያዮ ፥ ሲያወሩ ሰግጣችሁ አዳምጡ ...ጆሮዎቹ ነው መላችሁ ... ለራሳችሁ ያነበባችሁትን  መልሳችሁ ንገሩት .....

አመኑኝ የተባባልነው ካረጋችሁ እና በደንብ ከፀለያችሁ ...የግቢው ዋንጫ የእናንተ ነው ።ነቅንቃችሁ  ፥ ሰቃቅላችሁ ነው የምታልፉት አትፍሩ አቦ አብሽር ።

   የፈተና አሰራር

ማስታወሻ ፦

ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው  አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም  ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦


1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን  ሊኖረን ይገባል ማለቴ  ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ ያስፈልጋል።

     2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ  Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ አና ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።

     3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም  በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት  ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው።ፈተናችንን on time  ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦


ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።

  እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦

የ calculation ጥያቄዎችን ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን። አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።

     4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን ፦

       ይቀጥላል.....
ስለ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከፈለጋችሁ ሼር አድርጉ

  ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
•• @Ethio_Education_24
•• @Ethio_Education_24
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
605 views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:19:20 Logic Mid different universities.


☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
••
@Ethio_Education_24
••
@Ethio_Education_24
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
1.6K views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 09:22:14
ዋው ብታምኑም ባታምኑም በ አንድ ቀን የሰራውት ገንዘብ ነው $100 dollar 5500 ብር ማለት ነው
ለመጀመር የትም መሄድ አይጠበቅባቹም ምንም ሞያ ከሌላቹ ያለ ሞያ ሚሰሩ ብዙ የ ስራ አማራጮች ስላሉ መርጣቹ ምትሰሩበት አፕሊኬሽን ነው። ሞያ ካላቹ በተማራቹት በሞያቹ ሰርች ስታረጉ ብዙ የስራ አማራጮች ይመጡላቹዋል መርጣቹ መስራት ስራውንም ከጨረሳቹ በህዋላ ክፍያቹ ወድያው ወደ አካውንታቹ ይገባላቹዋል።

በመጨረሻም የሰራቹትን ገንዘብ በ Paypal withdraw አድርጋቹ በ Awash Bank ማውጣት ትችላላቹ

አፑን አሁኑኑ አውርዳቹ ስራቹን መጀመር ትችላላቹ
Download App
https://md3.bbcko.com/online-business/

https://md3.bbcko.com/online-business/

https://md3.bbcko.com/online-business/

እንደዚ ያሉ ጠቃሚ አፖችን እንዲሁም Online ላይ ገንዘብ የሚከፍሉ አፖችን ለማግኘት https://md3.bbcko.com ይጎብኙ
በፍጥነት ጀምሩት በጣም ያዋጣል ጋይስ
2.0K viewsLife is good, 06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 22:57:08 Target-REMEDIAL Students !

PHYSICS REMEDIAL MODULE

( NATURAL STUDENTS )

WACHAMO UNIVERSITY

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
•• @Ethio_Education_24
•• @Ethio_Education_24
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
436 views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 22:50:01 Target-REMEDIAL Students !

BIOLOGY REMEDIAL MODULE

( NATURAL STUDENTS )

☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
•• @Ethio_Education_24
•• @Ethio_Education_24
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
551 views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , edited  19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 22:33:20 በእጅ ስልኮ ብቻ ሶፍትዌር የትም ሆነው መማር ይችላሉ !!!
ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ
የትኛውን የስልጠና ሶፍትዌር ቪዲዮ ይፈልጋሉ ???
ሊንኩን በመጫን ማግኘት ይችላሉ
582 views▂▃▅▆▇█ solomon dawit ▇▆▅▃▂, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 14:54:14
ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ
በ አንድ ወር ውስጥ ከ 2000 እስከ 50000 ብር በላይ ለመስራት

ከ YOUTUBE እና TIKTOK ውጪ ገንዘብ የምትሰሩበት MOBILE APP ወይም PLATFORM እንደለ ተቃላችሁ
እሄን PLATFORM ሊዩ የምየረገው ገንዘብ ለመስራት Video መስራት አይጠበቅባቸውም ማየት እንጅ
ስለዚህ እሄን MOBILLE APP አሁኑኑ ወደ ስልካችሁ በ ማውርድ ቤቶው ሆኖው ገንዘብ ይስሩ እሄን APP ለመግኘት ከታች ያለውን LINK ይጨኑ
https://md3.bbcko.com/tv-two-watch-earn-rewards/

https://md3.bbcko.com/tv-two-watch-earn-rewards/

https://md3.bbcko.com/tv-two-watch-earn-rewards/

ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ
2.2K viewsLife is good, 11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 12:08:52 Logic Mid different universities.


☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
••
@Ethio_Education_24
••
@Ethio_Education_24
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
2.1K views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 19:44:02
ማንኛውም Assignment እና Research እንሰራለን!

ከ Natural እስከ Social Sciences
ከ 8ኛ ክፍል እስከ University
ከ Management እስከ Plant Science
የቱንም Assignment አምጡ እንሰራለን!

አሳይመንቱን እሚሰሩት በተለያየ ፊልድ እሚገኙ መምህራን እና ጎበዝ የተባሉ ተማሪዋች ናቸዉ!

እንዲሰራሎት:
በመጀመሪያ ቻናላችንን
@ethiopiasmart JOIN ማድረግ!
በመቀጠል
@smart_ethio በዚህ Account አሳይመንታችሁን መላክ ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!



SEND YOUR ASSIGNMENT HERE
@smart_ethio

@ethiopiasmart
@ethiopiasmart
3.2K views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 14:28:12
ዕድሜን የሚገልጽ ቴክኖሎጂ ተለቀቀ።
ይህ ቴክኖሎጂ የሞባይል ስልክን ብቻ በመጠቀም የአንድን ሰው እድሜ ይገልፃል። እና እድሜያችሁን የምትደብቁ ሰዎች 30 አመት እየሆናችሁ 19 ነኝ ማለት ቀርቷል። በዚህ ቴክኖሎጂ የሰውን ፎቶ ብቻ በመጠቀም እድሜያቸውን ማወቅ ይቻላል።
አፑን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

https://md3.bbcko.com/check-my-age/

https://md3.bbcko.com/check-my-age/

https://md3.bbcko.com/check-my-age/
3.4K viewsLife is good, 11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ