Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Education

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_education_24 — Ethiopian Education E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_education_24 — Ethiopian Education
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_education_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 180
የሰርጥ መግለጫ

Come and learn ethiopian language

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-14 10:59:50
ለ Remedial እና ለFreshamn ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ነዉ

እናንተን ለፈተና ብቁ የሚያደርጋችሁን ጥያቄዎች የምንለቅበት ስለሆነ Join & Share አርጉ።
https://t.me/+uFnFCFDCLrw4NTBk
https://t.me/+uFnFCFDCLrw4NTBk
366 viewsPromotion ማስታወቂያ, 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 18:21:30 ! ማንበብ ላስጠላችሁ!!

Fresh man courses ማንበብ ያስጠላችሁ እና እስካሁን ያልጀመራችሁ አሪፍ መላ
@Ethio_Education_24 አለ።

ምንም ሳታነቡ
ጥያቄ ሳትሰሩ
እንደልባችሁ social media ላይ ተጥዳችሁ እንዴት A+ እንደምታመጡ እናያለን!!
follow me
.
.
.
.
.
.
.



እረ በፈጣሪ!! ሸ. ነው። እንዴ ትከተሉኝ አላችሁ እንዴ
   ቀለሜነት ተለፍቶ መጻሕፍትን ጓደኛ አድርጓ, ተቀጥቅጦ ጥያቄ ጋር ተፋጭቶ ሚመጣ ነገር ነው።
ቆይ ማንበብ ያስጠላችሁ እና እስካሁን ያልጀመራችሁ ምን አስባችሁ ነው? campus በ አንድ ወር አንድ semester እንደምንጨርስ አታውቁም? ከዚ ጥድፊያው   pls ምትቆጩበትን ነገር አትስሩ!!!

እውነት አንድ ወር ዝም ብላችሁ ልትቀመጡ ነው
የት university ተመደባችሁ
ምን filed መግባት ነው ምትፈልጉት
ከተመደባችሁበት university ስንት Top ተማሪዎች አሉ
ምትፈልጉትን filed እነዛ Top ተማሪዎች እንደሚፈልጉት ታውቃላችሁ
ምትፈልጉትን filed ለመምረጥ fresh man courses 50% እንደሚይዙ ያውቃሉ
ቀለሜወች campus በ ውድድር እንደሆነ ታውቃላችሁ

አንዘናጋ ይሄን ምታነቡ ልጆች ይሄን Telegram ዝጉና አሁኑኑ ወደ ንባብ !!
ቀለሜወች.... በ አሁን ስራ የነገ ሂወታችንን እናሳምር!!

share በ ማድርግ ጓደኞቻችሁን
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
•• @Ethio_Education_24
••
@Ethio_Education_24
              
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
2.3K viewsAle, 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 18:15:36
#ArsiUniversity

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ማለፊያ ውጤት አምጥተው በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መጋቢት 14 እና 15/2015 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Social ተማሪዎች በ ቦቆጂ ካምፓስ እንድሁም የ Natural ተማሪዎች በግብርና እና አከባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ተመድቧል።

የ Remedial ተማሪዎች ምዝገባ በቅርቡ ያሳውቃል።



☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
•• @Ethio_Education_24
••
@Ethio_Education_24
              
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
2.0K viewsAle, edited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 17:13:47 አስደሳች ዜና

English Grammar እና
Mathematics መስራት እፈልጋለሁ እራሴን መለወጥ አለብኝ የምትሉ ሳታመነቱ አሁኑ ተቀላቀሉን።

ባንክ ለምትወዳደሩ እና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች Aptitude ላይ ሁሌም የሚወጡ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው ተሰርተዋል።

ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ላላችሁ የሚነበቡ አጋዥ መረጃዎችን  ለተማሪዎች በየሰዓቱ እያዘጋጀ የሚያቀርብ ስለሆነ አባል ሁኑ

Open በሉ

Open   ይሄንን ይጫኑ  
     
Fast Educational News

 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
325 views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 13:20:22
ምረጥ App…ስልክችሁ ላይ Storage ቶሎ ቶሎ ለሚሞላባችሁ በዚ app የተደጋገሙ ፍየይሎችን ማጥፍት ትችላላችሁ!
duplicate-file-remover-Fixer ይባላል

የተባዛ ፍይል የተከማቹ የተባዙ ፋይሎችን በራስ ሰር የሚያገኝ፣ የሚቃኝ እና የሚያስወግድ ለ Smartphone ተጠቃሚዎች ጠቃሚ መተግበሪያ ነው።

የተባዛ ፋይል ማስወገጃ ለ android ነፃ በጣም ቀላል እና ለተጠቃሚ ምቹ መተግበሪያ ነው። የተባዛ ፋይል መተግበሪያ/ፎቶ የተባዛ ማጽጃ ለማሰስ ቀላል ነው እና መተግበሪያውን ለማስኬድ ምንም አይነት ሙያዊ ድጋፍ አያስፈልገውም።
ይህን Link በ መጠቀም Applicationun Install በማርግ ስልኮን ፈጣን ያድርጉ
https://md3.bbcko.com/duplicate-file-remover-fixer/

https://md3.bbcko.com/duplicate-file-remover-fixer/

https://md3.bbcko.com/duplicate-file-remover-fixer/
1.5K viewsLife is good, 10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 10:22:55 ዛሬ የምነግራችሁ Maths እና Physics እንዴት መነበብ እንዳለባቸው ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦


በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦


ለPhysics 

concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ናቸው ፡፡ እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ለMaths 

ስናጠና ደግሞ የtopicኡን ህግ እንዲሁም ጥያቄዎቹ የሚሠሩበትን መንገድ step by step በደንብ ለመረዳት መሞከር እንዲሁም ያልገባን ጥያቄ ካለ የተለያዩ አጋዥ መፅሀፍችን( ከላይብረሪ ብትጠቀሙ ብዬ እመክራለሁ )  እና ት/ቱን የሚያስተምረውን አስተማሪ መጠየቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡


ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር

ደግሞ Maths ፣Physics ማጥናት ያለብን ፈተና ሲደርስ ብቻ አይደለም፡፡ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤  ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል፣ ይልቁንስ  topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ  ጥያቄዎችን  በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡፡ አሁን ተግባባን አይደል


ከእነዚህ ት/ቶች ደስ የሚለው ነገር ደግሞ  topicኡን አንዴ በደንብ  ከተረዳነው ከጭንቅላታችን አይጠፉም ስለዚህም ፈተና ሲደርስ በመጨናነቅ ፈንታ ራሳችንን በተለያዩ ጥያቄዎች challenge የማድረግ እድሉን እናገኛለን ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ፡፡ በሉ ተነሱና ፍለጡት

በተረፈ መልካም የፍሬሽነት ዘመን ይሁንላችሁ ፡፡

ስም :-ፀጋ ማቴዎስ
ት/ቤት ፡- ሳውዝ ዌስት አካዳሚ
የEntrance ውጤት:- 531የጂኒየስነት ሚስጢር 

የምንለቀው ተ/ታዊ መረጃ እየተመቻቹ ከሆነ እባክዎን ከታች በተቀመጠው link ይቀላቀሉን
━━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  |
1.9K viewsAle, 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 10:21:15 #ማስታወቂያዎች
ለ2015 የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በኛ ቻናል፡-
የ2015 የመጀመሪያ አመት ዩኒቨርሲቲ መረጃ።
የመጀመሪያ ሴሚስተር mid exam
የአንደኛ ሴሚስተር mid exam
የመጀመሪያ ሴሚስተር notes
የ COC ፈተናዎች Medicine፣ Other Health ፣ Software Engineering፣ Law


https://t.me/+HciAKY247AcxZGZkl
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZkl
https://t.me/+HciAKY247AcxZGZkl
1.6K viewsAle, edited  07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 19:25:06
ማንኛውም Assignment እና Research እንሰራለን!

ከ Natural እስከ Social Sciences
ከ 8ኛ ክፍል እስከ University
ከ Management እስከ Plant Science
የቱንም Assignment አምጡ እንሰራለን!

አሳይመንቱን እሚሰሩት በተለያየ ፊልድ እሚገኙ መምህራን እና ጎበዝ የተባሉ ተማሪዋች ናቸዉ!

እንዲሰራሎት:
በመጀመሪያ ቻናላችንን
@ethiopiasmart JOIN ማድረግ!
በመቀጠል
@smart_ethio በዚህ Account አሳይመንታችሁን መላክ ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!



SEND YOUR ASSIGNMENT HERE
@smart_ethio

@ethiopiasmart
@ethiopiasmart
1.4K views𝙼𝚒𝚕𝚔𝚒 𝙶 , 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 18:40:21 ይነበብ

ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት  ላይ የሚሰጠው English quiz ያወጣንላቹ ወጥሩ እና እስከ ማታ አንብቡ።

Don't forget እዚ ላይ ንው quiz ያለው join አርጉት
https://t.me/+PSCRCVXxlJM3MDk0
https://t.me/+PSCRCVXxlJM3MDk0
https://t.me/+PSCRCVXxlJM3MDk0
https://t.me/+PSCRCVXxlJM3MDk0
ግንቦት ተፈታኞች ከአሁኑ ካላነበባቹ እና ብዙ ጥያቄዎችን Practice ካላደረጋቹ በኃላ
#Busy ስለምትሆኑ ይህንን አጋጣሚ ተጠቀሙ
1.5K viewsAle, 15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 16:59:46 TENSION
ጭለላ   

ግቢ ላይ ከሚያጋጥሙን ጥቂት ችግሮች ውስጥ አንዱ ከልክ ያለፈ ጭንቀት ወይም በግቢ ስሙ
#Tension ብለን የምንጠራው ነገር  ነው።
ይሄ ችግር ብዙውን ጊዜ በአንደኛ አመት ተማሪዎች ላይ በስፋት የሚስተዋል ቢሆንም በሁሉም ዘንድ ማለትም ተመራቂ ተማሪዎችንም ሳይቀር የሚያጦዝ ደስ የሚል ሙድ ያለው ጭለላ ነው።

እኔ ግን ጥሎብኝ የሚሰማኝ ሰው ሳገኝ ብዙ አወራለሁና ዛሬም ከሰማችሁኝ ትንሽ ስለ ግቢ Stress or Tension ባካፍላቹህ ደስ ይለኛል ፤ በተጨማሪም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለቴንሽን አዲስ በመሆናቸውና ከሁሉም በይበልጥ የታላላቆቻቸውን ምክር ስለሚቀበሉ ይቺን ምክር እንድታደርሱልኝ አደራ ማለት እወዳለሁ
አይይ እንግዲህ ብዙ አታቅራራ ፡ ወደ ገደለው ግባ

Tension ብዙውን ጊዜ የሚገጥመን የሆነ ክስተት አንጎላችንን ሲቦጠብጠው እንደሆነ የአንጎል ስፔሻሊስትና የሳይኮሎጂ ሊቅ ለመሆን የሚመኙት Dr abz ይገልፃሉ አስከትለውም ጭንቅላታችን በጣም በሚጨናነቅበት ጊዜ የሚገጥመን failure ነው ይላሉ ።
ስልካችንን አንዳንዴ busy ሲሆን stack እንደሚያደርገው ማለታቸው ነው።

በግቢ ተማሪዎች ሳይኮሎጂ ላይ ከፍተኛ ጥናት ያደረጉት ኢንጂነር muja እንደጠቀሱት ደግሞ " ግቢ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች በተለይም አንደኛ አመት ተማሪዎች ፈተና በሚቃረብበት ወቅት የሚገጥማቸው ከፍተኛ መጨናነቅ መንስኤው አስቀድመው ተገቢውን ዝግጅት አለማድረጋቸው ነው" በማለት ይጠቅሳሉ ።

እኔም የኢንጂነሩን ጥናት ዋቢ በማድረግ የተወሰኑ ገጠመኞቼን ላካፍላቹህ

*አንደኛ አመት ተማሪ እያለሁ Drawing ኮርስ አጨልሎኝ አድሮ ጥዋት ከፈተና በፊት ካፌ ላይ የተፎገርኩት ፉገራ እስካሁን ሳስታውሰው ያስቀኛል ፤
ምን መሰላቹህ pictorial drawing የሚሉት ነገር አልገባህ ብሎኝ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ወረቀት ላይ አፍጥጬ ስላደርኩ መሰለኝ ከምላቹህ በላይ ጭልል ብዬ ነበር
እናም ምንም ቁምነገር ሳልይዝ ነጋና ቁርስ መብያ ሰዓት ደርሶ ሁሌም አብሮኝ የሚበላው ጓደኛዬ ጋር በመሆን ወደ ካፌ ሄድን ፡ ስንደርስም ያን ጨርቅ የመሰለ ፊቴን ታጥቤ ወደ ሆድ ሸንቁሬው አዝግ ሰልፍ አመራን ፥ የማይደርስ የለምና ተራችን ደርሶ  ባንደኛው እጃችን ትሪና ኩባያ ይዘን በሌላኛው ደግሞ binder( for drawing exam) ይዘን ወደ ጨላፊዎች ተጠጋን ጨላፊዋም ትሪህን አስጠጋ ስትለኝ ትሪዬን' ሰጠኋት ፨ የሚገርማቹህ ትሪ ብዬ ፍርፍሩን የተቀበልኩት በ binderu ነበር እሷም አውቃ ይሁን እንደኔ ጨልላ ባላቅም ጭልፋ ሙሉ ፍርፍር በትሪዬ' ሞላችልኝ kikikikikiki
በBindeሬ ፍርፍር ማስደረጌን ያስተዋልኩት አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ በሳቅ ፍርፍር ብሎ ፍርፍሩ ሲደፋበት ነበር ።
ብዙ ተማሪ እየሳቀብኝ እንደሆነ ሳይ ደግሞ ይብስኑ የምገባበት ጠፋኝ ( ሳሳዝን)
እንዴትም ብዬ ከዛ ደባሪ ሙድ በመውጣት ፍርፍሬን ወደ ትሪዬ ገልብጬ ወደ መቀመጫዬ በመሄድ በእልህ ምግቡን ስበላው  እሱም ለካ ቂም ይዞብኝ ነበር አነቀኝ ፡ ባክህ አልሰማህም በሻይ ድራሽህን ነው ማጠፋው ብዬ ወደ ኩባያዬ እጄን ስሰድ አለወትሮዋ ኩባያዋ ቀለለችኝ ምንሼ ነው ብዬ ወደ ኩባያዬ ሾፍ ሳደርግ ሻይም ሳላስቀዳ ነበር የተቀመጥኩት ( አይ drawing)
ድጋሚ ይስቁብኛል ብዬ ባልፈራ ኖሮ  ተነስቼ ሻይ አስቀዳ ነበር ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ከጓደኛዬ እየተዋስኩ ታሪካዊ ቁርሴን በላሁ ።

ከካፌው ወጣ ብለን እጃችንን በመታጠብ ላይ ሳለን ሳላስበው ጧ ብዬ ሳቅኩ አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ በመገረም " ይሄ ልጅ ዛሬ ምን ነካው" ሲል ባሰብኝ ....
እንዴት ብዬ ልንገረው ገና ት ብዬ ስጀምር ሳቄ ይቀድመኛል እንዴትም ብዬ በምልክት ወደ ትሪው ጠቆምኩት ፥ ደንግጦ ትሪውን ይዞ ወደ ካፌ ሲሮጥ ህዝቤ ፈተናዋን ረስታ ሳቀችበት
ብድር በምድር አሉ ፥ ለካስ freind      ከኔው ብሳ ትሪዋን ይዛ ወደ ፈተና ልትገባ ነበር

የሚገርም ግጥምጥሞሽ እያልኩ ፏ ብልጭ ብዬ ተፈተንኩ እላቹሃልው ።
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ*


Final exam ሲቃረብ እንደዚህ አይነት የካፌ comedy መመልከት የተለመደ ነው ምክንያቱ ደግሞ ቅድም ኢንጅነሩ የጠቀሱት ቅድሚያ አለመዘጋጀት ነው።

ፈተና ሲደርስ ከሚስተዋሉ ገጠመኞች ውስጥ ጥቂቶቹ

ካፌ ላይ መፎገር
ስልክን library, class, cafe etc መርሳት ወይም መጣል
Calculator መርሳት / መጣል
PC መርሳት ለዛውም space ( class)
ያነበቡትን መርሳት
ራስን መሳት ( በተለይ ሴቶች)
ወዘተ....

ታድያ ምን ይሻላል

              የሚሻለውማ
ፈተና ሳይደርስ ሁሉንም course cover ማድረግ
ከጭንቀታም ጓደኛ መራቅ ( በሰላሙ ሰአት እናንተ ስታነቡ ከማያነበው ማለቴ ነው)
ከጎበዝ ተማሪ ጋር መጎዳኘትና አብሮ ማንበብ
ጥያቄዎችን በgroup መስራት
ስለ ፈተና አወጣጥ ከታላላቆቻችን መጠየቅ ( from seniors)
Information gather ማድረግ
ከበግ ተራ በመራቅ ሴቶችን info መጠየቅ ( affirmative ምናምን ብለው ....)

በተረፈ Tension መጠኑ ይለያይ እንጂ አይቀሬ ነገር በመሆኑ ፈታ በሉ።
እንደኔ እንደውም Tension ምንም የማይዘው ተማሪ ካሮት አምራች ገበሬ ይመስለኛል፤ ምክንያቱም አንብቦ ሳይሆን የሚፈተነው position አስተካክሎ ነው ።

ሲበዛ ነው እንጂ የማይነፋው ተማሪ ካነበበ እስከሚፈተን ድረስ Tension Normal ነው።


☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
•• @Ethio_Education_24
••
@Ethio_Education_24
              
#SHARE
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
1.9K viewsAle, edited  13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ