Get Mystery Box with random crypto!

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethchez — Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ) C
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethchez — Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)
የሰርጥ አድራሻ: @ethchez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 823

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-23 13:28:32 እስከ አሁን ባለው የምዝገባ ሂደት የሴቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑ ያሳያል
ያልተመዘገቡ እንዲመዘገቡ ላልሰሙ እንዲሰሙ ወይም እንዲያውቁ በማድረግ እንተባበር

https://chess-results.com/Tnr700038.aspx?lan=1
218 views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 11:55:22
262 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 12:52:05 መልእክት
የ2015 የ3ኛው ራፒድና ብሊቲዝ ቼዝ ሻምፒዮናን ይመለከታል
የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን የ3ኛው ራፒድና ብሊቲዝ ሻምፒዮና ከህዳር 8 እስከ 12/2015 ዓ.ም ለማዘጋጀት የተወዳዳሪዎች ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል ይሁን እንጂ ህዳር 11/2015 (እሁድ) የታላቁ ሩጫ ፕሮግራም በመኖሩ የትራንስፖርት ችግር ሊያጋጥም ስለሚችል ውድድሩን በአንድ ሳምንት ማራዘም አስፈልጓል፡፡
በዚህም መሰረት የ3ኛው ራፒድና ብሊቲዝ ቼዝ ሻምፒዮና ከህዳር 16 እስከ ህዳር 19/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ልደታ አከባቢ በሚገኘው በፍሊንትስቶን ሆምስ (መርካቶ ህንፃ 7ኛ ፎቅ) ላይ የሚካሄድ መሆኑን እየገለፅን ያልተመዘገባቹ በመመዝገብ ተሳታፊ እንድትሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
የኢትዮጵያ ቼዝ ፌዴሬሽን
259 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 17:31:16 የሀሳብ ድጋፍ
የራፒድና ብሊትዝ ውድድር በዚህ ሳምንት ከአርብ ጀምሮ እስከ እሁድ እንደሚካሄድ ይታወቃል።
ይህም ማለት አርብና ቅዳሜ ራፒድ ውድድር ሲካሄድ እሁድ ብሊትዝ ውድድር ይካሄዳል ።
ይህ በእንዲህ እያለ እሁድ ታላቁ ሩጫ ይካሄዳል። በዚህም ምክንያት የተወሰኑ መንገዶች ይዘጋሉ።
የብሊትዝ ውድድር ደግሞ እሁድ ጥዋት ይጀመራል። በመሆኑም በመንገድ መዘጋት ምክንያት ምን ያህል ተጫዋች ይቸገር ይሆን?

የውድድር ቦታ፡ ልደታ ነው
እናመሰግናለን
314 views14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 15:10:05
White to move and win
281 views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 11:35:30
428 views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 13:45:31
478 views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 12:49:10
ለውድ ቼዝ ቤተሰቦች
ከዛሬ ጀምሮ እስከ እሁድ 2022 great Ethiopian sport expo ላይ በኤግዝብሽን ማእከል ላይ በመምጣት ቼዝ ይጫወቱ ያስተምሩ ይማሩ
ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
ከጥዋቱ 3 ሰአት እስከ ምሽት 12 ፡30
456 viewsedited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 12:44:38
358 views09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 09:16:07 ለራፒድና ብሊትዝ ውድድር የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች

https://chess-results.com/Tnr691083.aspx?lan=1
225 views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ