Get Mystery Box with random crypto!

የሀሳብ ድጋፍ የራፒድና ብሊትዝ ውድድር በዚህ ሳምንት ከአርብ ጀምሮ እስከ እሁድ እንደሚካሄድ ይታወ | Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

የሀሳብ ድጋፍ
የራፒድና ብሊትዝ ውድድር በዚህ ሳምንት ከአርብ ጀምሮ እስከ እሁድ እንደሚካሄድ ይታወቃል።
ይህም ማለት አርብና ቅዳሜ ራፒድ ውድድር ሲካሄድ እሁድ ብሊትዝ ውድድር ይካሄዳል ።
ይህ በእንዲህ እያለ እሁድ ታላቁ ሩጫ ይካሄዳል። በዚህም ምክንያት የተወሰኑ መንገዶች ይዘጋሉ።
የብሊትዝ ውድድር ደግሞ እሁድ ጥዋት ይጀመራል። በመሆኑም በመንገድ መዘጋት ምክንያት ምን ያህል ተጫዋች ይቸገር ይሆን?

የውድድር ቦታ፡ ልደታ ነው
እናመሰግናለን